>

የጌታቸው አሰፋን የአፈና መዋቅር መበርበር ተጀምሯል!! (ሀብታሙ አያሌው)

የህወሓት የደህንነት ተቋም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በአድዋ ጉጅሌዎች ቁጥጥር ስር የወደቀ መሆኑ ቢታወቅም የተቋሙን ቁልፍ ወንጀለኞች ለመለየት አስቸጋሪ ሆኖ ቆይቷል። አሁን ጊዜው የኢትዮጵያ ህዝብ በመሆኑ የአድዋ ውጅሌዎቹን የሚያጋልጥ መረጃ የማግኘቱ ጥረት እየተሳካ ነው። ከላይ እስከ እታች በአድዋ ተወላጆች የተዋቀረው አፋኝ ቡድን ቁንጮውን ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ከእይታ ተሰውረው መኖራቸው ለሁሉም ግልፅነው። አሁን ስውሩ ገመና እየተጋለጠ ስም ቢቀይሩ እንኳን የማይቀየረው ሙሉ ገፅታቸው ለአደባባይ የሚውልበት ጊዜ መጥቷል። እነዚህ ጉጅሌዎች ሁለንተናዊ የአድዋ ትግራይ የበላይነት ለማስፈን በመንግስት ስልጣን የተሰየሙ የሌላ ብሔረሰብ አባላትን ሲሰልሉ የኖሩ፤ በውጭ ሀገራት የሚመደቡ የአምባሳደሮችን እንቅስቃሴ እና ዳያስፖራውን አጥንተው መረጃ ሲያደራጁ የኖሩ፤ የአደዋ ትግራይ ወጣቶችን እየመለመሉ ቻይና አውሮፖና አሜሪካ በመላክ በትምህርትና በሃብት የማበልፀጉን ሂደት ያሳለጡ። ህወሓት እንዲደህዩ የፈረደባቸውን የሌላ ብሔረሰብ አባላት የሆኑ ነጋዴዎችን ከገበያው አስወጥተው ያደህዩ፤ በሞት ያስወገዱ፤ ያሰደዱ ፤ ሀብት እየወረሱ ለአድዋ ምልምል ባለሃብቶች ያስረከቡ ግፈኞች የአቤል ደም የሚያሳድዳቸው ቃኤሎች…ይህው ፎቶአቸው… አሁን በር ዘግተው ‘አወይ ተጋሊፅና’ እያሉ ግምገማቸውን ይቀጥሉ፤ ማጋለጡም ይቀጥላል።

ቁልፍ የሚባሉት ውጅሌዎች እየተጋለጡ ነው። የጌታቸው አሰፋን የወንጀልኞች ጥርቅም መበርበር ተጀምሯል። ለዛሬው እነዚህን ስውር ነፍሰ ገዳዮች እንተዋወቃቸው። የአድዋዎቹን ውጅሌዎች እዚያው ከጓዳቸው ሆኖ ለማጋለጥ የተባበረኝን ከልብ አመሰግናለሁ። 
ይቀጥላል….
Filed in: Amharic