admin
“የሠራሁት ወንጀል የለም፤ ይቅርታ አልጠይቅም!”
ጋዜጠኛና የታሪክ ምሁሩ ታዲዎስ ታንቱ
ጋዜጠኛና የታሪክ ምሁሩ ታዲዎስ ታንቱ ከእስር ተፈቱ ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያዎች እና በተለያዩ አካላት እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ፍጹም ሐሰት ነው ።
የታሪክ...
ከአርበኛ እስክንድር ነጋ የተላለፈ የአዲስ ዓመት መልዕክት!
https://ethioreference.com/wp-content/uploads/2026/09/60243c17-0956-42bd-b4fc-ff12802351c6.mov
ጤና ይስጥልኝ።
♦ በአገዛዙ የጭቆና ቀንበር ስር ያለኸው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣
♦ከተለያዩ አቅጣጫዎች የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፅሞብህ ራስህን ለመከላከል በህልውና ትግል ላይ ያለኸው መላው የአማራ ህዝብ፣
♦ ከአማራ ህልውና በተጨማሪ፣...
የመቀሌው የፅምዶ ስብሰባ እና የመጨረሻው የህልውና ጥሪ!
የአማራ ትግል የመጠለፍ አደጋ፣
የአማራ ህዝብ ለህልውናው እና ለፍትህ እያደረገ ያለው መራራ ትግል በአሁኑ ወቅት በታሪኩ አደገኛ በሆነ የውስጥና የውጭ ሴራዎች መረብ ውስጥ ወድቋል። በቅርቡ...
በነፃነት ታጋይ ታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ የተቃጣው አደጋ እና የሸዋ ፋኖዎች ታሪካዊ ውሳኔ!
የአማራን ትግል የመጥለፍ ሴራ፣
በነፃነት ታጋይ ታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ የተቃጣው አደጋ እና የሸዋ ፋኖዎች ታሪካዊ ውሳኔ
የአማራ ህዝብ የህልውና እና የስርዓት ለውጥ ትግል በከፍተኛ...
‹‹የባላገር ፖለቲካ››
ከይኄይስ እውነቱ
በተጠቀሰው ርእሰ ጉዳይ ለመጻፍ ካሰብሁ ቆይቼአለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ርእሱ ለአንዳንዶች ካሰብሁት ውጭ ትርጕም እንዳይሰጠው በመሥጋት አዘግይቼዋለሁ፡፡ በሌላ አነጋገር ለጥንቃቄ ስል በራሴ ላይ ማዕቀብ...
እንደ ፔንዱለም ወዲህና ወዲያ የሚወዛወዘው ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ.,.
እንደ ፔንዱለም ወዲህና ወዲያ የሚወዛወዘው ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ሁለት እርሰበርሱ የሚጣረስና የሚደባደብ ስትራቴጂክ የፖለቲካ አቋም በማንጸባረቅ የፖለቲካ ህልውናውን አጨለመ!
ጋዜጠኛ ወንድወሰን...
Including Clergy Amhara Civilians Killed in Wollega as Violence Continues
Getiye Yalew
At least dozens of Amhara civilians are reportedly killed in a series of attacks in Gida Ayana district of Ethiopia’s East Wollega Zone,...
“እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ።”
መገን ሸዋ
ዝንጆሮን የት ዋልሽ ዝንጀሪት ተብላ ስትጠየቅ ምን ያልቧጠጥ ነው ተራራ ያልገፋነው ኮረብታ አለ ?" ብላ መለሰች አሉ
ከእንድ ሰው ጋር ስናወራ ውሎ እንዴት ነበር...




















