admin
በነፃነት ታጋይ ታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ የተቃጣው አደጋ እና የሸዋ ፋኖዎች ታሪካዊ ውሳኔ!
የአማራን ትግል የመጥለፍ ሴራ፣
በነፃነት ታጋይ ታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ የተቃጣው አደጋ እና የሸዋ ፋኖዎች ታሪካዊ ውሳኔ
የአማራ ህዝብ የህልውና እና የስርዓት ለውጥ ትግል በከፍተኛ...
‹‹የባላገር ፖለቲካ››
ከይኄይስ እውነቱ
በተጠቀሰው ርእሰ ጉዳይ ለመጻፍ ካሰብሁ ቆይቼአለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ርእሱ ለአንዳንዶች ካሰብሁት ውጭ ትርጕም እንዳይሰጠው በመሥጋት አዘግይቼዋለሁ፡፡ በሌላ አነጋገር ለጥንቃቄ ስል በራሴ ላይ ማዕቀብ...
እንደ ፔንዱለም ወዲህና ወዲያ የሚወዛወዘው ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ.,.
እንደ ፔንዱለም ወዲህና ወዲያ የሚወዛወዘው ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ሁለት እርሰበርሱ የሚጣረስና የሚደባደብ ስትራቴጂክ የፖለቲካ አቋም በማንጸባረቅ የፖለቲካ ህልውናውን አጨለመ!
ጋዜጠኛ ወንድወሰን...
Including Clergy Amhara Civilians Killed in Wollega as Violence Continues
Getiye Yalew
At least dozens of Amhara civilians are reportedly killed in a series of attacks in Gida Ayana district of Ethiopia’s East Wollega Zone,...
“እንጀራዬን የበላ በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ።”
መገን ሸዋ
ዝንጆሮን የት ዋልሽ ዝንጀሪት ተብላ ስትጠየቅ ምን ያልቧጠጥ ነው ተራራ ያልገፋነው ኮረብታ አለ ?" ብላ መለሰች አሉ
ከእንድ ሰው ጋር ስናወራ ውሎ እንዴት ነበር...
ሶስቱ በማንነት ቀውስ ቫይረስ የሚሰቃዩ አፍቃሬ ህወሃት ጸረ አማራዎቹ
ሴኩቱሬዎችና የሰሞኑ ዘመቻቸው በወፍ በረር ቅኝት ሲፈተሽ!
ህወሃት ሲኦል ብትወርድ ልደቱ አያሌው ከሲኦል አለ!
ጋዜጠኛ ወንድወሰን ተክሉ
ሶስቱ አንድም ናቸው። ደግሞም ሶስትም ናቸው። አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ልደቱ አያሌው...
“ትብብሩን የሚቃወሙ የብልፅግና ደጋፊዎች ናቸው” አንዳርጋቸው ፅጌ
- ትብብሩ ኮምፓስ የሌለው መርከበኛ ነው
እኔ አዳባይ
የትብብሩን አልፋ ኦሜጋነት ደጋግሞ እየነገረን ያለው የአብይ አህመድ የቅርብ አማካሪ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ትናንት ነሐሴ 27 ቀን 2018...
በልደቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የአማራ የህልውና ጥያቄ አይስተናገድም
ፅምዶ፡ የቀጠለው የልደቱ 30 ዓመት የአማራን ህልውና ትግል ታጋይ ድርጅቶችን የማፍረስ ሴራ እና ተልዕኮ ነው
በልደቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የአማራ የህልውና ጥያቄ አይስተናገድም። በልደቱ ኢትዮጵያ የአማራን...

























