>
5:14 pm - Friday May 1, 8122

ወያኔ  ከሱዳን  መንግስት ጋር  የመከረው  ድብቅ  አጀንዳ (መሐመድ አሕመድ)

በመላው  የኢትዮጵያ  ህዝብ  ትብብር  የጓ ድመንግስቱ ሀይለማሪያም ኢትዮጵያዊ  ፍቅር  እና የጨቅላው አብዮት ራዕይ መቀልበስ  ሀገሪቱን  ለከፋ አደጋ  አጋልጧታል። አንድነቷንና  አብሮነቷንም  በወያኔ  ጥላት  ትግሬ  ተነጥቃለች።  ሁሉም  የኢትዮጵያ  ህዝብ  ከደረቃማው ድንጋያማ  ትግራይ  በተፈለፈሉ  ፋሽስቶች ተፅዕኖ  ስር  የወደቀ  የወያኔን  መራራና  አስከፊ  የሞት  ፅዋ  እየተጎነጨ  ቢሆንም  በዋናነት ግን የትግራይ ወንበዴ  ነብሰ በላ ቡድን  ከሱዳን ጋር ጣምራ ጦር ያቋቋመው  የአማራውን  ህዝብ  ለማፈንና  ለመጨፍጨፍ  ያዘጋጀው ግልጥ  ሴራ ነው።

እንደሚታወቀው  የአማራ  ክልል  ምዕራባዊው ክፍል  በውስጥና  በውጭ  ወራሪወች  የተከበበ  ነው።  ወደውጭ  ወራሪወች  ከመሄዳችን  በፊት  መጀመሪያ  የውስጥ  ወራሪወችን  ማወቅ  ያስፈልጋል።  እነዚህ  የውስጥ  ወራሪወች  ሁሉም  ኢትዮጵያዊ  እንደሚረዳው  በደረቃማው የኢትዮጵያ ሰሜን  ክፍል  (ትግራይ) ብቅያሉ  ሰይጣናዊ  አስተሳሰብን  የተላበሱ  ፀረ-ኢትዮጵያዊ  ዜጎች  ናቸው።  በተለይ  የ1966ዓ/ም  የፈነዳው ጨቅላው አብዮት  በ1983ዓ/ም  በጠቅላላው  የኢትዮጵያ  ህዝብ  ተፅዕኖ  መቀልበስ ያስቡት  የነበረውን  ሰይጣናዊ  ሃሳብ  በሰፊው  የኢትዮጵያ  ህዝብላይ  ለማሰራጨትና  የፈለጉትንም  ሃሳብ  ለማራመድ  ትልቅ  ዕድል  ከፈተላቸው።   ያስቡትና  ይመኙት  የነበረውን  የአማራውን  ግዛት   የጎንደርን  ለም  መሬትም  በእጃቸው  ለማስገባት  ጊዜ  አልፈጀባቸውም  እነሱም  ጊዜ  አላጠፉም።  በታሪክ  ተከዜን  ተሻግራ  የማታውቀው  ትግሬ  ለልመና  መታ  ውላ ስታድር  የየዋሁን  አማራ  መሬት  የግሏ ለማድረግ  ሰፊጉጉት  ስላደረባት    የባለቤትነቱን  ድርሻዋን  በወረራ  ሀይል  አሳካች።  የመጀመሪያ  ወረራዋን  ያካሄደችው  ተከዜን  ተሻግራ   በኹመራ  በኩል  ከሱዳን  ጋር  የሚዋስነውን  ሰፊ  የአማራን  ለም  መሬት ነው።  ተዛም  ጊዜ  ጀምሮ  ምዕራባዊው  የአማራ  ክልል  በውስጥና  በውጭ  ወራሪዎች  ለመከበብ  ተገደደ።  ይህም  የሀገሩ  መሬት  መወረሩ  እጅግ  ያበሳጨው  የአማራ  ህዝብ  ለወራሪወቹ  አልተኛላቸውም  በተለይ  የውጭ  ወራሪዋን  ሱዳንን  በ2000ዓ/ም  ፊትለፊት  ገጥሞ  አይቀጡ  ቅጣትን  ቀቶ  የሱዳንን  ጦር  የአማራው  ህዝብ  በአሸናፊነት  ማገባደዱና  ዳርድንበሩን  ማስከበሩ  ለመላው  ኢትዮጵያ  ህዝብ  የአይበገሬነትና  የአሸናፊነት  ኩራትን  ሲያንፀባርቅ  በሌላ  መልኩ  የሱዳን  በአማራው  ህዝብ  መሸነፍ  መላው  ትግራይን  አስቆጥቷል  አበሳጭቷል  አሳዝኗል።  ምክናየቱ  ደግሞ  የሱዳን  በኢትዮጵያ  አማራ  መሸነፍ  ለትግራይ  ያበሳጫት  ወያኔ  ያሰበውን  የትግራይን  የማስፋፋትና  በሱዳን  በኩል  የሚዋስኑ  የአማራ  ግዛትን  ለመንጠቅ  ያቀደውን  ዕቅድ  ስለሚያቀጭጨውና  በቀላሉ  ይመለከተው  የነበረው  የአማራው  ህዝብ  ቀላል  ሁኖ  አለመገኘት  ነው።

በተለይ  የወያኔ  ትግሬወቹ  ሃሳብ በሱዳን  በኩል  የሚዋስኑ  የአማራ  መሬቶችን  በሱዳን  አሳበው  ከአማራው  ካስወሰዱ  በሗላ  በውስጥ  ለውስጥ  ሱዳን  በጎንደር  በኩል  የወሠደችውን  የአማራን  መሬት  ልትመልስና  ይህም  የአማራው  መሬት  በትግራይ  ካርታላይ  የትግራይ  መሬት  ወይም  ይዞታ  ተደርጎ  ሊወሠድ  በዚህም  የሚተካ  ግዙፍ  መሬት  ለሱዳን  ከጋምቤላና  ቤንሺንጉል  ጉምዝ  ክልል  በእጥፍ  ሊሰጣት   የተወሠነ  የትግሬወቹ  ወያኔ  ከሱዳን  መንግስትጋር  የመከረው  ድብቅ  አጀንዳ  ነው።  ይህ  ድብቅ  አጀንዳ  በተለይ  ከወያኔ  በኩል  የተንፀባረቀና  የተወለደ  ሃሳብ  ነው።  ምክናየቱ  ደግሞ  ወያኔ  የዓባይን  ወንዝ  ግድብ  ከመላው  ኢትዮጵያ  ህዝብ  ላይ  ለመንጠቅና  ሌላው  የኢትዮጵያ  ህዝብ  በአባይ  ግድብ  ላይ  መብት  እንዳይኖረው  ከወዲሁ  የሸረበው  ሴራ  ሲሆን  በተለይ  የአማራውን  ህዝብ  በዓባይ  ወንዝ  ላይ    ያለውን  ጉልህ  ሚና  በጠቅላላ  ለማሳጣት  የታለመ  ወያኔያዊ  ሐሳብ  ነው።  ለዚህም  ነው  ከሁሉም  የኢትዮጵያ  ክፍሎች  በተለየ  መልኩ  የአማራው  ክልል  በሁለት  ወራሪ  ሀይሎች  (በውስጥና  በውጭ ) ወራሪወች  ጥቃት ዒላማ  የወደቀው። ስለዚህ  ወያኔ  ከኢትዮጵያ  ይልቅ  ለባዕዲ  ሀገር  ትልቅ  ክብርና  ነፃነት  የሚሠጥ  የሀገር  ጥላት  በመሆኑ  ሁሉም  የኢትዮጵያ  ህዝብ  በአንድነት  ሊዋጋውና  ሊያስወግደው  ይገባል።

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

Filed in: Amharic