>

አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ አያደርግም! ሕብረቱ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ አሳስቦኛል ብሏል!

ሙሉነህ ዮሃንስ
አፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ አያደርግም!
ሕብረቱ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ አሳስቦኛል ብሏል!
የአፍሪካ አንድነት የመሪዎች ጉባኤን በፀጥታ ምክንያት አዲስ አበባ ማድረግ እንደማይችሉ የአፍሪካ ሕብረት ባለስልጣናት አሳውቀዋል። በህዝባዊ አመፅ ተንጠው መቋቋም ያልቻሉት ወያኔዎች የሕብረቱ ዜና መርዶ ሆኖባቸዋል። ይህን ጉዳይ ለማስቀልበስ እየጣሩ ቢሆንም ሕብረቱ የፀጥታው ሁኔታ ከጊዜ ጊዜ ስለተባባሰ ወራት የቀሩትን የመሪዎች ጉባኤ ሌላ ሃገር መርጠው ለማዘጋጀት መወሰናቸውን የዲፕሎማቲክ ምንጮች አስታውቀዋል። 31ኛው ልዩ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ሰኔ/ሃምሌ ውስጥ የሞሪታኒያ ከተማ የሆነችው ኑአክቾት ውስጥ እንዲሆን ወስነዋል።
African Union Summit rules out Addis Ababa because of Security Reasons!
The dates and Venue of the 31st Ordinary Session of the Assembly of the African Union, the Assembly confirmed that the dates of the Thirty-First Ordinary Session of the Assembly which will be held June/July 2018 in Nouakchott, Mauritan
Filed in: Amharic