The undersigned friends from Ethiopian Free-press Journalists have started an online fundraising effort through GoFundMe.com to raise money needed for his medical treatment.
We plead with you to help save Daniel’s life by making a donation. We thank you and express our gratitude on behalf Daniel, his family, and friends for helping us save Daniel.
–
ወንድማችን ጋዜጠኛና የሲዋን መጽሐፍ ደራሲ ዳንኤል ገዛኸኝ (Daniel Gezahegn Wendemu) እጅግ በጠና ታሞ በአሜሪካ ሳውዝ ዳኮታ ስቴት Avera Hosptal ክፍል 3-120 ተኝቶ ይገኛል:: ኩላሊቶቹ አደጋ ላይ ናቸው:: የሚተነፍሰውም በህክምና እርዳታ ነው:: በአሁኑ ሰዓት አይሲዩ ውስጥ ይገኛል::
ሥራ በማቆሙ ኢንሹራንሱም ተቋርጧል:: ለህክምና የሚያስፈልገውን ወጪ ለመጋራት በውጪ የምንገኝ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ተነጋግረን ይህን ጎ ፈንድሚ ከፍተናል:: የተቻላችሁን እርዳታ አድርጉና ዳንኤልን ከጎንህ ነን እንበለው