>

ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ !!! (ቅዱስ ማህሉ)

ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ !!!
ቅዱስ ማህሉ
 
ኢትዮጵያዊያን በዋሽንግተን በአብይ አህመድ መንግስት በሚፈጽመው አድሎአዊ፣ዘረኛ እና ነውረኛ አካሄድን ለመቃወም ሰልፍ ወጥተዋል። በሰልፉ ላይ የባልደራስ ም/ሊቀመንበር ጋዜጠኛ ኤርሚያስን ጭምሮ በርካታ ሰዎች ተገኝተዋል።
ሰልፈኛው የተቃውሞ ድምጹን ካሰማቸው በከፊል:- 
በባህር ዳር እና በአድሲ አበባ የተካሄደው ግድያ በገለልተኛ አካል ይጣራ!
ገዳዮች አጣሪዎች ሊሆኑ አይችሉም!
ገዳዮች አሳሪዎች  ሊሆኑ አይችሉም!
አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ናት! 
የህሊና እስረኞች በአስቸኳይ ይፈቱ!
ጋዜጠኞች በአስቸኳይ ይፈቱ!
የባልደራስ አባላትን ማዋከብ ይቁም!
ይህ በእንዲህ እንዳለ በትይዩ 14 ሰዎች ኢምባሲው በር ላይ የኦነግን ባንዲራ ይዘው ለጉዳይ አስፈጻሚያቸው አብይ አህመድ ድጋፍ እያደረጉ ነበር።
 ሰልፉን በቪዲዮው ላይ ተመልከቱት።
Ethiopians are protesting against the ongoing government tribal oriented discrimination and the abuse of human rights across the country. They call for an independent investigation of the assassination of high profile regional government leaders and military personnel. Ethiopians call for the unconditional release of all political prisoners including, but not limited to Baldera members, journalists, Amhara activists, and politicians.
U.S. Embassy Addis Ababa
United Nations Human Rights
Human Rights Watch
Human Rights Foundation (HRF)
British Embassy, Addis Ababa – UK in Ethiopia
Amnesty International
USA TODAY
The Embassy of Canada to Ethiopia
Embassy of Denmark in Ethiopia
Embassy of Sweden, Addis Ababa
Embassy of the Netherlands in Ethiopia
Embassy of Denmark in Ethiopia
U.S. Department of State
Washington Post
Filed in: Amharic