>
5:18 pm - Wednesday June 14, 4293

የፈደራል እና የክልል መንግስታት  የአስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ - ለትግራይ ህዝብ ያለው አንድምታ!!! (ኣስገደ ገብረስላሴ)

የፈደራል እና የክልል መንግስታት  የአስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ – ለትግራይ ህዝብ ያለው አንድምታ!!!

ኣስገደ ገብረስላሴ
ክፍል  1
የፈደራል እና  የክልል መንግስታት ከ3 ፦ 5 ወር አሸካይ ኣዋጅ ሲያውጁ በህዝብ ለሚፈጠረው  ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ሽግር መፍትሄ ኣስቀምጠዋልን ?
ኣዋጁ ኣሁን ላለው የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ   ለመከላከል ፣ የሰው ሂወት ለመታደግ ታሳቢ አድርጎው  ካወጁት ማንም ኢትዮጱያዊ የሚቃወመው የለም። ነገር  ግን በስተጀርባው ከፓለቲካዊ አጀንዳ(ሴራ)ነጻ እንዳልሆነ የሚያመለኮት  ከብሎጽግና  ፓርቲ  ከፍተኛ ኣማራሮች   ከኮሮና ወረርሽን ኣስታክኮ ለፖለቲካዊ እርባና ሲጠቀምበት  ከአወሉ ኣብዲ የደንቆሮ ትንታኔ ተገንዝበናል  ።
ለዚሁ ሀቅ ለማስረጃነት ያህል ባለፉት ሁለት ቀናት  ኣወሉ  አብዲ የተባለው የብልጽግና ፓርቲ ስራ ኣስፈጻሚ ፣የ ጽፈት ቤት ሀላፊ ፣ የህዝብና ኣለም ኣቀፍ  ህዝብ ግኑንኜት ሀላፊ የሆነው  ኣወሉ  ኣብዲ በትግራይ ክልል  ህዝብ ላይ  የኢኮኖሚያዊ ማእቀብ  ከማወጁም በላይ ልክ እንደመንግስቱ ሀይለማርያም  እንዲሁም የመንግስቱ ግበረኣበር  ለገሰ ኣስፋው ትግራይ መሬታ እንጅ ህዝቧ ኣያስፈልገነም  ብለው ኣውጀው ሞት ፍርድ እንደፈረዱብን ሁሉ ኣወሉ ኣብዲም ከ8 ሚሊዬን በላይ የትግራይ ህዝብ  ከማናቸው  የመሰረተ ልማት  እድገት ፣ህዝብ በራሱ ለመስተዳደር ታሳቢ አድርጎ በሀገራችን የሰልጣን እርከንም የእኩልነት መብት በተረጋገጠበት በሀገራችን መንግስታዊ የስልጣን መዋቅር  እርከን ሙሉ ተሳትፎ እንዲነረው በትግሉ ያራጋገጠው  መብት  ነጥሎ ለመከልከል እንደሚችል  የብልጽግና ፓርቲ  ኣላማ እና እስትራተጂ እንዳለው የሚያረጋግጥ  ኣወሉ ኣብዲ  ለትግራይ ህዝብን ፍጹም ለማደኸየት ብለውም በሚገባው መብት ተጠቅሞ ስልጣኑም የሚያረጋግጥበት ህገመንግስታዊ መብት በመንጠቅ የትግራይ ህዝብ በሁሉም መልኩ ለማጥፋት   ጦርነት  ኣውጆብናል ።
ኣወሉ ኣብዲ ለብልጽግና ፓርቲ ወክሎ ሲፈርድ  የትግራይ ህዝብ የኢትዮጱያ ብሄሮች  ቢሄሮሰቦች የራሳቸው እድል ራሳቸው እንዲወስኑ ፣ራሳቸው በመረጡት ኣካል እንዲተዳደሩ ፣ስልጣን ሰጭ ስልጣን ከልካሊ እንዲሆኑ ፣ሁሉም የኣገራችን ዜጎች የተሟላ ዲሞክራሲ መብት  የተመ፣ላ ነጻነት እንዲኖሯቸው  ለምእተ አመታት ታግለው በሚሌን የሚቆጠሩ ዜጎች መስዋእት የከፈሉበት ስርኣት ኣወሉ ኣብዲ ከሰማይ ተነስቶ የዜጎች ወርቃማ ታሪክ ሲያጎድፍ ከየት የመጣ ነው ? ይህ ሰውዬ ኦሮሞ ነው ኣንዳትለው የኦሮሞ ህዝቦች ከሞቶ አመት በላይ  ከመሳፍንቶች ፣ከፋሽሽቶች  ነጻ ለመውጣት የከፈሉት መስዋእት በብልጽግና ፓርቲ ገንዘብ ቀይሮታል ማለት ነው ።ሱሟልም ኣይደለም ፣የደቡብ ህዝቦችም ዝሮያም የለውም ፣ጋንቤላ ፣ቤልሻንጎልም ኣይደለም ፣ኣማራም ፣ኣፋርም ኣይደለም።ታዲያ ይህ ሰውዬ ከየት የመጣነው?
አወሉ ኣብዲ ማነው ለሚለው ጥያቄ  ሰውየው ማነው እስኪ  ኣሁን ከዛም ከዛ ብዬ የሰበሰብኩትን መረጃ ተመልከቱ ።
1 ኛ ለመሆኑ ኣወሉ ኣብዲ ማነ ? አወሉ ዜግነቱ ኢትዮጱያዊ ቢሄር ኦሮሞ ፣የፓለቲካ ተሳትፎው  ዘመኑ ባይታወቅም በኣባዲላ ገመዳ፣በዶ/ጠ /ም አብይ አህመድ ተመልምሎ ከነባሩ ኢህአደግ  ኦሆዴን ወክሎ በከፍተኛ አማራር ተቀምጦ በኣዲስ ኣበባ ሰንዳፋ ፣ሾኖ ፣ለጋዳዲ ወዘተ  ኣካባቢ ኣስተዳዳሪ ሆኖ በኣዲስ አበባና ኣካባቢዊ የኦሮሞ ንጹህ ኣርሶ አደሮች የእርሻ ማሳ በመቀማት  በኮንትሮባንድ እየሸጠ (እየቸበቸበ )ከሸሪኮቹ በመሆን በቢሌን የሚቆጠር ብር (ዶላር ) እንደሰበሰበ ፣በተጨማሪም  በኣዲስ ኣበባ በኣዳማ ፣በዱኮም ፣ሰንዳፋ ኣካባቢ እጅግ ቡዙ ህንጻዎች እንዳሉት በሚሊዮን የሚገመት በየወሩ ኪራይ ቤት እንደሚያገኝ ፣ ቡዙ ቄሮዎች እንደ ጎዳ  የኣዲስ ኣበባና ከባቢዋ ኦሮሞዎች፣ሌሌች ህዝቦች የሚያራጋግጡት ነው ።
2ኛ የኣወሉ ኣብዲና ፓርቲው የድሮ ገዥዎች ለጋሲ ተከትሎ ለትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ በጠላትነት  የፈረጀ ከመሆኑም በላይ  የትግራይ ህዝብ ነካክቶ በማስቆጣት በትግራይ ያሉ የብልጽግና ፓርቲ ምስሌኖዎች በግንባር መሪ በማድረግ የትግራይ ህዝብ አንበርክኮ ለመግዛት እንደሚያስብ ደንቆሮ ኣወሉ ኣብዴ ። ግን ሞኝና የትግራይ ህዝብ የመጣለት ቅጥረኛ ምስሌነ ይሁን ፣ጭቃ ሹም የመጣ ጠላት ውጦ የማስቀረት ልምድ ኣለው ።በዛን ጊዜ ኣወሉ ኣብዴ የት ትኖራለህ ። ወደ አንቦ ፣ወለጋ ፣ጅማ ፣በስሟል እንዳትደበቅ የኦሮሞ ጅግኖች ይውጧሀል ፣ወደ ኣፋር ፣ኣገው ፣ሱማል ፣ወደ ደቡብ ህዝቦች ኣትሄዳትም ።ምክንያቱም አንተ የኦሮሞ ኣርሶ ኣዶሮች መሬት ስትቸበችብ ጊዜ ሲጨለምብህ ሁሉም ከባቢዎች ባለቤቶች ይዘውታል እና።
                  ይቀጥላል ተከታተሉን ፣
                            መቐለ
                    02  / 08 /  20 12
Filed in: Amharic