>

ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ በለሊት ከመኖሪያ ቤታቸው በፖሊሶች ታፍነው ተወሰዱ...   (ጎዳና ያእቆብ)

ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ በለሊት ከመኖሪያ ቤታቸው በፖሊሶች ታፍነው ተወሰዱ…  

ጎዳና ያእቆብ

ባለቤታቸው ሁኔታውን በመሪር ሀዘን ውስጥ ሆነው ገልጸውታው...!!!

አቶ ታዲዎስ ታንቱ አሁንም ባህል እየሆነ በመጣው በአብይ አህመድ አገዛዝ ታግተው ለእስር ተዳርገዋል:: ይህ ፈጣሪን የማይፈራ ጨካኝ እኚን አዛውንት ለእስር ቤተሰባቸውንም ለሰቆቃና ለእንግልት በመዳረግ ፈጣሪንም ህግንም ማክበር የሚባል ነገር እንደሌለው አስመስክሯል:: አብይ አህመድ በመሀል አዲስ አበባ የሚያደርገውን ግፍና እንግልት ለሚያይ ሰው በጦርነት መሀል ምን ማድረግ እንደሚችል ማሰብ ለደፈረ የሚከብድ አይደልም:: #ፍትህ_ለታዲዎስ_ታንቱ! አቶ ታዲዎስ ፈጣሪ ከእርሶና ከቤተሰቦ ጋር ይሁን! ከአብይ ያውጣዎት!!

Filed in: Amharic