>
5:18 pm - Thursday June 15, 7505

"የአብዮታዊ ጋዜጠኝነት ኀልዮት አንባሪው...!!!" (ሙሉአለም ገብረመድህን)

“የአብዮታዊ ጋዜጠኝነት ኀልዮት አንባሪው…!!!”

ሙሉአለም ገብረመድህን

 

ተመስገን ደሳለኝ በጥምቀትን በጎንደር እያከበረ ነው
** **
የ Pen2Pen Freedom of Expression Award 2020 ተሸላሚው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ መርሆ፦ ነጻነት፣ ፍትሕ፣ እና እኩልነት፣… ናቸው።
‹‹እናንት ጋዜጠኞች! ፍትሕ፣ ኢ-ፍትሐዊነትን ትከላከል ዘንድ ብዕሮቻችሁ የመከላከያ መሳሪያዎቻችሁ ይሁኑ!›› እንዲል ሆቺ ሚኒህ ተመስገን መከላከያ መሳሪያው ብዕሩ ነው🖌 መርሆው ነጻነት፣ ፍትሕ፣ እና እኩልነት፣… ናቸው።
በገዥዎች መንደር የቱንም ያህል ጫጫታ ቢበዛበት እንኳ በመርሆው አይደራደርም! ስለኢትዮጵያና ዜጎቿ ህልውናና ጥቅም በብዕሩ እየተፋለመ እዚህ ደርሷል።
በሁሉም ከሁሉም ለሁሉም ተጠቃሚነት የሚሰራ መንግሥት እስኪፈጠር ድረስ ተመስገን ብዕሩን እንደማይጥል እምነት አለኝ።
~~~
‹You can live by your own rules›
ተመስገን እንዲህ ነው፡፡
Filed in: Amharic