>

ግንቦት 20 በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ጥቁር ቀን....!!! አዳነ አጣነው

ግንቦት 20 በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ጥቁር ቀን….!!!

አዳነ አጣነው


*…. ግንቦት 20 ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያዊነት የተገደሉበት ቀን…!!!

–የኢትዮጵያ ካርታ የተቀየረበት ቀን

–አንስተኛ ጎሳ ብዙሀንን  ቅኝ የገዛበት ቀን

–የጣሊያኑ ሙሲሊኒ ህገ መነግስት በኢትዮጵያ ላይ የታወጀብት ቀን

–የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሰራዊት ፈርሶ የአንድ ጎሳ ሰራዊት የተተካበት ቀን

–ከአንድ ጎሳ 68 ሚሊሻ ወደ ጀነራልነት የተዛወሩበት ቀን

–የትግራይ ተፈጥሮአዊ ካርታ ተቀይሮ ሌሎችን ግዛቶች በወረራ የሰፋበት ቀን

–ኢትዮጵያዊነት በጎሳ ፖለቲካ በበላይነት የተሸነፈበት ቀን

–የትግሬ ሽፍቶች ክፉኛ እራስቸውን ከፍ ያደርጉበት ቀን

–ዘረፋ ህጋዊነት ያገኘበት ቀን

–መዋሸት የስክጣኔ እንድገት ሆኖ የታወጀበት ቀን

–የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በራሱ በጎሳ እንዲጋደል ህጋዊ ፈቃድ የተሰጠበት ቀን

–ከአንድነት ይልቅ ልዩነትን ያከበረ ስርአት የታወጀበት ቀን

–የጸጥታ መዋቅራት በአንስተኛ ጎሳ እጅ ሙሉ በበሙሉ ቅጥጥር ስር እንዲወል የተደረገበት

–አድሎአዊነት እንደ ኩራት የተቆጠረበት እንደምታ የተገፋበት

–የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ከጎሳ ፓርቲ ጥቅም እንዲያንስ የተደረገብት

–የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በአንስተኛ ጎሳ የተያዘበት

–የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን የተሸጠበት

–የሀሰት የትምህርት ደረጃ ህጋዊነት ያገኘበት

— በኦፕን ዩኒቨርሲትይ ዶር የመሆን ዘመቻ የተከፈተበት

–የፍርድ መዋቅር ለአነድ ጎሳ ብቻ አንዲያገልግል የተቀረጸበት

–አንድ ጎሳ አራሱን ከፍ ያደረገበት ሰፊ ህዝብ እራሱን ያቀረቀረበት መዋቅር የተዘረጋበት ቀን

–የትምህርት ጥራት እንዳይኖር በአዋጅ ድጋፍ የተሰጠበት ቀን

–ጎሳዊነት ከኢትዮጵያዊነት ቅድሚያ እንድይዝ የታወጀብት ቀን

–የኢትዮጵያ ታሪክ እንዲበረዝ የታወጀብት ቀን

–የሀገሪቱ የውጭ ፖሊሲ በአንድ ጎሳ እጅ የወደቀበት

–አንድን ጎሳ የበላይ ለማድረግ ሲባል ብዙ ታሪካዊ ስህተቶች የተሰሩበ ቀን

ግንቦት 20 በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ጥቁር ቀን !!

Filed in: Amharic