>
5:18 pm - Wednesday June 15, 5335

"ጠላትን ለማሸነፍ ፍላጎት የሌለው መንግስት እስካለ ድረስ ህወሃት የአማራ ጠላት ሆኖ ይቀጥላል...!!! አሳዬ ደርቤ

“ጠላትን ለማሸነፍ ፍላጎት የሌለው መንግስት እስካለ ድረስ ህወሃት የአማራ ጠላት ሆኖ ይቀጥላል…!!!

አሳዬ ደርቤ


*… አማራ በመጀመሪያ ጠላቱን አልለየም! የመጀመሪያ ጠላቱ የብልጽግና አሽከር ብአዴን ነው!!!

“… ፋኖንም የቤት አይጥ እያለ የሰደበን የብልጽግና አሽከር ብአዴን ነው።

ብልፅግና ህወሃት ሲዳከም የእፎይታ እና የዝግጅት ጊዜ እየሰጠ እንዲጠናከር ያደርገዋል። በአጭሩ ህወሃት የወንበር ስጋት ሲሆን ቀጥቅጦ ያባርረዋል፣ ከወንበሩ ሲርቅ ደግሞ ይተወዋል። ለማስፈራሪያነት ይጠቀምባቸዋል። ለእኔ ብልፅግና ማለት ኦሮምኛ ተናጋሪ ህወሃት ነው።”

🚩#ከአንድ ክፍለ ጦር (ከ13 ሺህ) በላይ ተወርዋሪ የጦር መሀድስት የተባለላቸውን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ #ፋኖዎችን በማጎሪያ ቤት አስሮ አሁን ላይ ውያኔ መጣች ድረሱልኝ አይሰራም።

🚩#የሚገርመው_የአማራ_ፋኖ_የማረከውን ትጥቅ ጥቁር ክላሽ እየተባል ተቀምቶ፣  ኢመደበኛ እየተባለ የተሳደደ፣ በመንግስት በአደባባይ ተረሽነን የተገደልነው እኮ ለህዝባችን መስሎን ከጥላት ጋር ትንቅንቅ ገጥመን የመጣውን ድል ቀምቶ  ጭቃ የነከረው ብአዴን ነው።

🚩#ፋኖንም የቤት አይጥ እያለ የሰደበን የብልጽግና አሽከር ብአዴን ነው።

በነገራችን ላይ ብአዴን ሰው ቢሆን ቢረፍድም እንኳን በእስር ቤት የሚሰቃያቸውን ከስር ለቆ እንደ ህዝብ ይቅርታ ቢጠይቅ መልካም ነበር።

🚩#ክተት ብሎ እንኳን ለማወጅ ይመቸው ነበር።እውነታው ግን ወዶ ዘማች አያገኝም።ብአዴን ማለት የሆዳሞ*ችና የባንዳ ጥርቅም መሆኑን አውቀን መታገል አለብን።

🚩#ተመስገን ጥሩነህ ግርማ የሽጥላ ኢመደበኛ የቤት አይጥ እያሉ ለሀገር ሟች የሆነውን ፋኖን ለጥላት አሳልፈው የሰጡ የህወሀታዊያን አሽ*ከሮች ናቸው።

🚩#በመቀጠል ህወሃት የእፎይታ ጊዜ ተሰቷት ከ8 ወር በላይ በመቶ ሺዎች አሰልጥና ስትመጣ ፋኖ ደግሞ እኔ ልሙት ባለ አታሰልጥን ተብሎ ይገደል ይታሰር ይሰደብ ነበር።

አሁንማ አብረን ነው የምናየው የት እንደምትሄዱ እናያለን።

Filed in: Amharic