>

መነበብ ያለበት የመምህር ዘመድኩን በቀለ ርዕሰ አንቀጽ

“ርዕሰ አንቀጽ”

“…የበሰበሰ፣ የተነቃነቀ ጥርስ መፍትሄው መንቀል ብቻ ነው። ጋንግሪንን ከመቁረጥ በቀር ሌላ መፍትሄ የለውም። ህወሓት መር ኢህአዴግ የነበረው ጥርስ በስብሶ ከመንቀል ፈንታ በጨውና በጥቁር አዝሙድ እያሸህ በማቆየት ብልጽግና ብለህ በማደንዘዣ ስትንከባከበው ብትከርምም አሁን ማደንዘዣውም አልቆ ጥርሱም በስብሶ፣ ገምቷል፣ ትል አፍርቷል፣ ሽታ ጠረኑም ከሩቅ ሰንፍጦ ይጥላል። በአፍጢም ይደፋል። የፈነዳ ሽንት ቤት በስንት ጣዕሙ። ይሄን ክርፋታም የበሰበ፣ የተነቃነቀ ጥርስ ተባብሮ፣ በጉጠትም፣ በቃጫ፣ በሲባጎም አስሮ ጎትቶ መንቅሎ በማውጣት የሲሪላንካ፣ የፓኪስታን፣ የማሊ በረከት እንዲደርሰን ማድረግ ብቻ ነው መፍትሄው።
“…አሳማ አሳማ ነው። በቃ አሳማን ምን ሊፒስቲክ ብትቀባው፣ ሱፍ አልብሰህ፣ ቬሎ ደርበህላት፣ ኩል ኩለሃት፣ ሽቶ ብትቀባው አሳማ ከአሳማነቱ አይቀየርም። ብልጽግናም እንደዚያው ነው። አሳማ ነው ብልጽግና። መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ ነው ብልጽግና፣ ሱፍ የለበሱ፣ በሐበሻ ቀሚስ ያበዱ፣ በሜካፕ አሻንጉሊት የመሰሉ ግብብዳ ወፋፍራም ህጻን ሴቶች፣ ህጻን የሆኑ ቦርጫም ሽማግሌዎች የሞሉበት ነው ብልፅግና፣ ሥራቸው ለሚኒስትሮቹ የወሲብ አገልግሎት ከመስጠት ያልዘለለ፣ የመወሰን ብቃትም ዕውቀትም አቅምም የሌላቸው። ከቸርች እና ከጂም ቤቶች የተሰበሰቡ ገረዶች፣ አሳሞች ናቸው የሞሉት ብልጽግናን። ወንዶቹም ሴቶቹም ጫንቃና ዳሌያቸውን የሚያደልቡ፣ በሕዝብ ገንዘብ ያረጀ የተሸበሸበ የፊት ቆዳቸውን የሚያስወጥሩ፣ የገጠጠ፣ የፈጠጠ ጥርሳቸውን የሚያስሞርዱ፣ ለጥፍራቸው፣ ለአርቴ ጸጉራቸው የሚጨነቁ ወደል አሳማዎች ናቸው ብልጽግና ሴቶቹም ወንዶቹም። የሕዝብ ሞት መፈናቀል፣ መገደል የማይገዳቸው ናቸው ብልጽግናዎች።
“…የቀን ጅብ የተባለው ህወሓት ሲሄድ የተተካው የተራበ የቀንም፣ የማታም ጅብ የሆነው ብልፅግና ነው። ያውም በኦሮሞ ስም የተሰበሰበ ከመብላት ውጪ መሥራት የማይታየው፣ ሆዳም፣ አጋሰስ፣ ዘራፊ ቀማኛ፣ በሁለት ጉንጩ ከትቶ፣ በሁለት እጁም ጠቅልሎም ሁሉን ካልጎረስኩ፣ ሁሉን ካልበላሁ ባይ በቃኝ የማያውቅ ራብተኛ ነው ብልጽግና። አጠገቤ ያለው ሰው፣ አብሮኝ ያለው ሰው፣ ይታዘበኛል፣ ምን ይለኝ ይሆን? የማይል፣ ሼምለስ፣ ነውር ጌጡ ነው ብልጽግና። ይሄ ስግብግብ ሕግ አያውቅም፣ ቀምቶ አዳሪ ነው። ሽፍታ ነው። የበሰለ ምግብ ላይ መጣድ እንጂ ምግብ አብስሎ መብላት አይችልም፣ አያውቅበትምም። የተሠራ ከተማ አፍራሽ፣ ፀረ ሕዝብ። ከምግብ የሠው ሥጋም ቀለቡ፣ ደም ጠጪ ቡልጉ፣ ጭራቅ፣ ቫንፓየር ነው ብልፅግና።
“…ብልጽግና የሚምረው አንድም ነገር የለም። ብልጽግና ሶማሌን በልቶታል። ኦሮሞን በልቶታል እየበላውም ነው። ብልፅግና ትግሬን በቁጥር 2 ሚልዮን የሚሆኑትን እምሽቅ አድርጎ አጣጥሞ በልቷል። ዐማራን በልቶ አልጠገበም። ጉራጌን መብላት ጀምሯል። ለአበላል እንዳያስቸግሩት ደቡቦችን በብፌ፣ በብፌ ከፋፍሎ አስቀምጧቸዋል። ለጊዜው ስልጤን ምግብ አቅራቢ ሼፍ አድርጎ ሾሞታል። አንዱ ሲበላ ለአንዱ እንዳይደርስለት አድርጎ አጣልቶ፣ አስር ትንንሽ አድርጎ አስቀምጦታል ደቡብን። የኦሮሞ ብልፅግና ቀጥሎ አፋርን ይበላዋል፣ ድሬደዋ፣ ሀረርም አይቀርላቸውም። ጋምቤላ ጉምዝ ይቀረጠፋሉ። አልፎ ተርፎም የኦሮሞ ብልጽግና ድንበር ተሻግሮ ኤርትራን መብላት ሁላ ይሻል፣ ይፈልጋል። ብልጽግና አውሬ ነው ይበላሃል። ሱፍ ያጠለቀ፣ በሜካፕ ያበደ አውሬ ነው ይበላሃል።
“…በብልጽግና ላለመበላት መፍትሄው የዐማራን መንገድ መከተል ብቻ ነው። ነፍጥ አንስቶ ማናፈጥ፣ ሰብአዊ፣ ቁሳዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ሊከሰቱ ይችሉ ይሆናል። ነገር ግን መፍትሄው ይሄን ባንዳ የቀንም፣ የማታም ያውም የተራበ ጅብ በሙሉ ሀይል መግጠም፣ እንደ ዐማራ ነፍጥ አንስቶ ማናፈጥ፣ እሱ ብቻ ነው መፍትሄው። ጎሮንቦውን አንቆ መያዝ፣ መውጫ መግቢያ ማሳጣት፣ መላወሻ ማሳጣት፣ እሱ ብቻ ነው ይሄን ሕገ አራዊት፣ የዱር ተናካሽ የእንስሳ ጥርቅም ማስወገድ የሚቻለው። ሌላ መፍትሄ የለውም። ጥርብ ደደብ መሃይሙ የኦሮሞ ብልፅግና ምክክር፣ ውይይት፣ ምርጫ፣ ሰጥቶ መቀበል ይሉት ነገር አያውቅም። ይሄን ማስተማር የሚቻለው እየዠለጥክ፣ በቀን ሦስቴ እየመከርክ እንጂ እንደ ጤናማ አካል፣ እንደ ጤናማ ስብስብ ሰዎች መስለውህ፣ ኢየሱስ፣ አላህ ሲሉ ስለሰማሃቸው አማኞች መስለውህ እንዳትሸወድ ተጠንቀቅ። መፍትሄው ብልጽግና ነኝ የሚለውን ገዳይ በሙሉ በያለበት፣ በተገኘበት ተናንቆ መጥረግ ብቻ ነው።
“…ያልተናገርነው አልተፈጸመብህም። ዕድሜ ከሰጠኸው ገና ሁልህንም ዘብጥያ ይወረውርሃል። ለፋኖ 10 ብር መርዳት የሸከከው ዐማራ ነኝ ባይ ስስታም ጎፍላ ሁላ ይኸው ዛሬ ጥርብ ሲምቢሮ፣ አፉም ጫማው የሚገማ የኦነግ ወታደር የአዲስ አበባ ፖሊስ ልብስ ለብሶ እንደ በግ፣ እንደ ጥጃ ጎትቶ እያሰረ፣ ሳምንት ሁለት ሳምንት አቆይቶ 20 ሺ፣ 50 ሺ፣ 100 ሺ ከፍሎ እንዲወጣ ያደርገዋል። ዐማራ አዲስ አበባ ለመግባት በሰው ለኦሮሞ ጎሮምሳ 1 ሚልዮን ብር ይከፍላል። ጉራጌ አሁን መክፈል ጀምሯል። ትግሬ ከፍሎ ከፍሎ ተራቁቶ የኦሮሞ ገረድ ሆኗል። ቤትህ በየተራ ይፈርሳል። አናትህም ይፈርሳል። ስለማትተባበር፣ ቅዘናም፣ ፈሪ ስለሆንክ ቤትህ ፈርሶ በነውጥ መብትህን ማስከበር አቅቶህ ራብና ብርድ ይደፋሃል። አለመሞት ብትፈልግም ችግር፣ ጠኔ እያየኸው ክልትው ያደርግሃል።
“…ዐማራ ነፃ እንዲያወጣው የሚፈልግ የትየለሌ ነው። ነገር ግን ዐማራን በገንዘብም፣ በሞራልም፣ በአካልም እርዳ ሲባል አይረዳም። ስግብግብ ነው። አጠር ላይ ተንጠልጥሎ አጋጣሚ የሚጠብቅ አስመሳይ ኦፖርቹኒስት ይበዛል። በደሀ ልጅ ሞት እሱ ነፃ እንዲወጣ ይፈልጋል። ጦርነት ግጭት ሲነሳ ልጆቹን ወደ አዲስ አበባ ያሸሻል። ያስገባል። የደሀ ልጅ ሞቶ የእሱ ልጅ ሹመኛ እንዲሆን ይፈልጋል። አስመሳይ አውርቶ አዳሪ ይበዛዋል። ቀረርቶ፣ ፉከራ ፊት ዘራፍ የሚል ከዚያ ባለፈ ድራሽ አባቱ የማይገኝ ይበዛል። እሱ ታግሎ ነፃ መውጣትን ሳይሆን ሌላ ታግሎለት በሌላ ሞት እርሱ ነፃ መውጣትን ይፈልጋል። ነፃነት ደግሞ በብላሽ አይገኝም። አስመሳይ ሁላ ዋጋውን ያገኛል።
“…ዐማራ ግን ሀ ብሎ ነፍጥ አንስቶ ትግሉን ጀምሯል። የበሰበሰውን የኢትዮጵያም ህመሟ የሆነውን ዘሩ ከህወሓት የሚመዘዘውን የኢህአዴግ ዲቃላ የማታም የቀንም የተራበ ጅብ የሆነውን ብልፅግና ተብዬ የሰው ጭራቅ፣ የሰው ቡልጉ ለመደምሰስ ትግሉን ጀምሯል። አዎ ትግሉን እያሳለጠው፣ እያስኬደውም ነው። ነቅንቆታል፣ እስጨንቆታል፣ እየጠበጠበውም ነው። የቀን ጉዳይ ነው ብልፅግና በዐማራ ልጆች ክንድ መውደቁ አይቀርም። ይሄን አስረግጬ በሙሉ ልብ እናገረዋለሁ። የዐማራ ገበሬ፣ ወዛደር፣ ኢንጅነሩ ሁሉ ትግል ላይ ነው። አድማሱ የሰፋ ትግል ነው እያካሄደ ያለው።
“…የትግሬ ነፃ አውጪዋ ህወሓት ብልፅግና የበኩር ልጇ ሊደበድባት መቀሌ በገባ ጊዜ ያደረገችው ምንድ ነው? እሷ ከከተማ ሸሸች፣ አፈገፈገች። ከተማዋ መቀሌ እንዳትወድም ነበር ይሄን ያደረገችው። ከዚያስ ከዚያማ ከብልፅግና ጋር የሚሠሩ ሰዎችን ተከታትላ ዘር ማንዘራቸውን ሁሉ መልቀም ጀመረች። አጸዳቻቸው። ከዚያ ማን የብልጽግና ተመራጭ ይሁን? ማን ደፍሮ ከንቲባ፣ አመራር ይሁን። ዐማራም እያደረገ ያለው ይሄንኑ ነው። የብልጽግና ሹመኛ ሆኖ ወንድ የሆነ ደፍሮ አደባባይ እስቲ ይውጣ? አሁን የመረረው ሕዝብ ማንንም አይምርም። ማንንም አልኳችሁ። ያልታወቁ ኃይሎች ይጎበኙታል።
 “…አሁን በዐማራ ክልል ብአዴን ፈርሷል። በኢትዮጵያ ውስጥ ወንዱ ጀግናው ዐማራ ብቻ ነው የህወሓትን ቅርስ አጅሬ ብአዴንን ቢሮክራሲውንም፣ መዋቅሩን ሁላ ያፈራረሰው። ትግሬ ህወሓትን አልቻለም። አልሞከረምም። ኦሮሞም አላደረገውም። ሌሎችም አልቻሉም። ዐማራ ግን ችሏል። መሞት ያማረው ነው አሁን ብልፅግና ሆኖ በዐማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው። አዎ ዐማራ የነፃነት መንገዱን አውራ ጎዳናውን አግኝቶታል። የትም ቢሆን መሞት፣ መፈናቀል፣ መገደል ቀለቡ፣ ዕጣ ፈንታው የሆነው ዐማራ ከዚህም አይብስ ብሎ ቢያንስ ጥዬ ልውደቅ ብሎ መንገድ ጀምሯል። ይሄ ደግሞ የወንዶች መንገድ ነው። በሰፈር በቀዬው የኦሮሞም፣ የትግሬም ነፃ አውጪ እንደበግ ከሚያርደው ታግሎ ጥሎ መውደቅን የመሰለ ክብር የለም። ወጥር ዐማራ።
“…ዐማራው ሌላ በትልቁ የሠራው ሥራ ምንድነው ያላችሁ እንደሆነ በሽማግሌ ስም መጃጃል ማቆሙ ነው። በሽምግልና ስም መጃጃል ማቆሙ ጠቅሞታል። ጳጳስ ይምጣ ሼህ፣ ኡስታዝ ይምጣ ቄስ፣ የሃገር ሽማግሌ፣ ባለሀብት፣ ታዋቂ ሰው በለው አልሰማህም ማለቱ በደንብ አዋጥቶታል። እምነት ለሌለው አረመኔ መንግሥት በሽምግልና ስም የሚመጣ ቄስም ሆነ ሼክ ዶሮ ጠባቂ ማድረግ ጽድቅ ነው። መስጊድና ቤተ ክርስቲያን ለሚያቃጥል፣ ካህናትና ሼኮችን ከነምእመናኑ ለሚያርድ፣ የይሁዲና የዐረብ ስም በዚህ ሃገር በዝቷል ብሎ በግልጽ በክርስቲያኖችና በእስላሞች ላይ ሞት ለሚያውጅ አረመኔ የኦሮሙማ ሰልቃጭ አገዛዝ ሽማግሌ ሆኖ የሚመጣ ካለ ብፁዕ አቡነ እገሌም ሆነ ሼህ ማንትስዬ ከአራጁ እኩል የሚቆጠሩ ስለሆነ ሊደመሰሱ ይገባል። ሽምግልና የከበረ አሴት አንጂ የማንም አረመኔ መቀለጃ፣ ማጃጃያ አይደለም።
“…ቤታችን ፈረሰ ድምጽ ሁነን፣ እያፈሱ እያሰሩን ነው ድምጽ ሁነን፣ አላሠራ አሉን፣ የቤት ኪራይ ጨመሩብን ድምጽ ሁነን የምትሉና የምታዝጉኝ ሰዎች አቁሙ። ድምጽ አባታችሁ ልሣናችሁን ይዝጋውና ማን እንዲሰማህ ነው ድምፅ የምሆንህ? ጃውሳ እያለ እንድት ገደል በይፋ ያወጀው ዳንኤል ክብረት እንዲሰማህ ነው ድምጽ የምሆንህ? ሕጋዊ ደሀ የሚያድርግህ አገዛዝ እንዲሰማሕ ነው ድምጽ የምሆነህ? የደሀ ድምጽ ለመስማት ጆሮው የተደፈነው አገዛዝ ምን እንዲረዳህ ነው ድምጽ የምሆንህ? ወሬያም። አገዛዙ የሚሰማው የባሩድ ጭስ፣ የጥይት ድምፅ ብቻ ነው። መንግሥት የለም። መንግሥት ፈርሷል ብለህ አምነህ ለመብትህ እስካልተነሳህ ድረስ ገና አይደለም ቤትህ አናትህም ይፈርሳል። አቢይ አሕመድ ገና በቀን መቶ ሺ ሰው ያርዳል። ይሄን አምነህ ተቀበል፣ ዝም ብለህ ፍረስ፣ ታረድ፣ ታሰር፣ ተሰደድ አልያም ሱሪ ታጠቅ፣ አትንበጫበጭ፣ አትቅዘን፣ አታግማማን፣ የዐማራ ፋኖን መንገድ ተከተል። አከተመ።
“…የተራበ የቀን ጅብም የማታ ጅብም ባለበት ሃገር ትምህርት የለም። ንግድ የለም። ተረጋግቶ ወጥቶ መግባት የለም። ይሄን አገዛዝ እየደገፉ ያሉት የደቡብ ጴንጤዎች እና የኦሮሞ ጴንጤዎች፣ የኦሮሞ የወሃቢያ እስላሞችም ናቸው። እነርሱም በቅርቡ እርስ በራሳቸው ይበላላሉ። ለድጋፍ ተብላ ወደ መሃል ሃገር ፖለቲካ የተጠራችው ህወሓትም ትናንት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በአሸንዳ በዓል ምክንያት አደባባይ የወጡት ሸመረን ወጣት ልጃገረድ ሴቶቿ የኦሮሞ ፖሊስ መኪና ፊት  ጁንታ ይሻላል ሲሉ አምሽተዋል። ጁንታ የኦሮሞን ፖሊስ አትፈራም። መድኃኒቱን ነች። ምሱን ነው የምታቀምሰው። የትግሬ ነፃ አውጪ ጁንታ የአዳነች አበቤን ሲምቢሮ ፖሊስ አይደለም የብራኑ ጁላን ከፍት መከላከያ ከመቀሌ እስከ ሞላሌ ዎሽሽ እያሉ የነዱ ናቸው። ዐማራን ለማብሸቅ ብሎ አዲስ አበባ በገፍ ያስገባቸው የቲዲኤፍ ወታደሮች የአሸንድዬ ጨፋሪ ሴቶች ትናንት ምልክቱን አሳይተውታል። ልብ በሉ ወንዶቹም ሴቶቹም የቲዲኤፍ ወታደሮች መሆናቸው እንዳይዘነጋ። እነ ዳንኤል ዳባ ዐማራን እንጂ ኦሮሞን አትንኩ ብለው ሲጮሁ አምሽተዋል። ትምህርት፣ ሥራ ያጣው የትግሬ ወጣት ገና አቢይንም አዳነችንም ቀርጥፎ ይበላል። ዐማራ ግን የነፃነት ትግል ላይ ነው። ትግሬ በሚልዮን የሚቆጠር ትግሬ ቀርጥፎ የበላው አብርሃ በላይን ስታመሰግን አቢይ አህመድን ስትረግም አምሽታለች። የራስሽ ጉዳይ።
“…አዎ ብልጽግና በቅርቡ ይሄ ነው ተብሎ የማይገመት በላ ነው የሚወርድበት። ከትግሬም፣ ከዐማራም፣ ከደቡብም ማዕበል ነው የሚነሳበት። ጤፍ የለም። እንጃራ 24 ብር ገብቷል። መብራት የለም። ውኃ የለም። የትምህርት ቤት ክፍያ ንሯል። መንግሥት የደሀ ቤት አታከራዩ ብሎ የመንግሥትን ኪራይ ቤት ጣሪያ ሰቅሏል። ችግር የማይጎበኘው የኅብረተሰብ ክፍልም የለም። ሁሉም ቤቱ መከራ ችግር ይገባል። ያኔ ጴንጤ ብቻውን አቢይን እየደገፈ ወሃቢያ በእነ ሙጂብ አሚኖ ቤት ኢንሽ አላህ ከጠቅላያችን ጎን ነን እያለ ወደየት አባቱ እንደሚሻገር እናያለን። “…ማስታወሻ፦ ርዕሰ አንቀጹን 20 ሺ ሰው ካነበበው 1 ሺ ሰው Like ካደረገው በኋላ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁ ይከፈታል። •
 ድል ለዐማራ ፋኖ… •
 ድል ተገፋው ለተጨቆነው ለዐማራ ሕዝብ… 
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው…!
Filed in: Amharic