>
5:18 pm - Tuesday June 15, 4528

''መጽሐፌን በጉጉት የምትጠብቁ ወዳጆቼ...''[በዕውቀቱ ስዩም]

book-design- Bewiketu Siyumመጽሐፌን በጉጉት የምትጠብቁ ወዳጆቼ ፤እኔም ባሁኑ ጊዜ ከመጽሐፌ ሽያጭ የሚገኘውን ፍራንክ በጉጉት በመጠበቅ ላይ እገኛለሁ፡፡መጽሐፌ የትና እንዴት እንደሚገኝ ለጠየቃችሁ ባገር ቤት ያላችሁ አንባቢዎቼ ከጥር 15 ጀምሮ በሸገር በየመጽሐፍ አዟሪው እቅፍ ታገኙታለችሁ፡፡ መጽሐፌ ያለበት ቦታ ሲደርሱ ፤ ትንሽ ሰባ ብር መያዝዎን አይርሱ፤ በወንቃው ጊዮርጊስ ይዤዎታለሁ ከጓደኛዎ እንዳይዋሱ፡፡
በDMV፤DC Maryland እና Verginia ለሠፈራችሁ አንባቢዎቼ ፤ ፕሮሞተሮቼ ባሰናዱልኝ የምርቃት መሰናዶ ላይ እንድትገኙልኝ እጋብዛለሁ፡፡ በተከታዩ ሊንክ መጽሐፉንም ሆነ ትኬቱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ በአሜሪካ አውሮፓና በሌላው ክፍለዓለም የምትገኙ ባለንጀሮቼ መጽሐፌን ከmeshcart.com ካሁኑ ሰኣት ጀምሮ ማዘዝ ትችላላችሁ፡፡ መጽሐፉ january 24 ጀምሮ ቤታችሁ ድረስ ይመጣል፡፡https://www.facebook.com/l.php…

Filed in: Amharic