ፍትሕ ለፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ!

” ፕሮፌሰር ምንዳርአለዉ ዘዉዴ በጸረ አማራዉ መንግስት ከታሰሩ ከአራት ወር በላይ ሊሆናቸዉ ነዉ ግን ከተወሰኑ ግለሰቦች በቀር ድምጽ የሆናቸዉ የለም። የጎጥ መዋቅር የሌለው አምሓራ ድምፅ አይሰጠውምን?

ሶሻል ሚዲያዉን በሙሉ የተቆጣጠሩት የወያኔ ሻአብያ ቅጥረኞች ለፕሮፌሰሩ ጥሩ አመለካከት የላቸዉም 

ፕሮፌሰር” ምንዳርአለዉ አርበኛ “እስክንድር ነጋን በምክንያት በመደገፉ

“የእሰክንድር መንገድ ለአማራ አዋጭ ነዉ በማለቱ ስለ”እስክንድር እዉነት እና ኃቅን በመጻፉ፣በመናገሩ ሶሻል ሚዲያዉን የተቆጣጠሩት ጸረ አምሓራ የብአዴን፣የወያኔ፣የሻአብያ የጽምዶ ድንቁር መንጋ ቅጥረኛች ጥርስ የነከሱበት ልሒቀ አምሓራ ዛሬም በጠላቶች እጅ ላይ በብርቱ ስቃይ ውስጥ ይገኛል።

ፍትሕ ለፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ

ሞዐ ሚዲያ

ጥቅምት 22/2019 ዓ.ም

ቃሊቲ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.