የመጣበን አደጋ በጠመንጃ ብቻ የሚመከት ነው!

 

የብልፅግና መንግስት፣ በጦር ሜዳው በተሸነፈ ቁጥር፣ ኢኮኖሚው ተንኮታኩቶ ማጣፊያው ባጠረው ቁጥር፣ የውጥረት ማብረጃውና የትኩረት ማሰቀየሪያው አማራውንና የኦርቶዶክስ ክርስትና ተከታዮችን መጨፈጨፍ ነው። ብዙ የጎሉ ችግሩች በተከሰቱበት ቁጥር፣ ዐለም ለነዚያ ድክመቶቹ ተኩረት አንዳይሰጥ ለማደናገር፣ ብዙዎችን ፈጅቷል።

የኛ ምላሽ፣ ለሟቾች ለቅሶ መቀመጥ መሆን የለበትም። እጆሮው ላይ ለተቀመጠው ዓለም አቀፍ ህብረተሰብ ለማሳወቅ መጠራችን፣ ሰማም አልሰማ፣ ተገቢ ነው። ከሱ በላይ ግን ደግመን ደጋግመን ልናሳውቀው የሚገባ፣ የሚከተለውን ነው።

ዐለም አቀፉ ሕብረተሰብ አለሁ የሚለው፣ በታሪክ በተደጋገሚ እንደተዘገበው፣ ሕዝቡ ተፋጅቶ ካለቀ በኋላ፣ የዘር ፈጅቱ ከተጠናቀቀና ገዳዮች መግደል ከደከማቸው በኋላ ነው። ኦቶማን ቱርክ፣ The Young Turks ባሏቸው ቀንደኛ መሪዎች አማካይነት፣ አረመኖችን የፈጀቸው በአንደኛው የ ዓለም ጦርነት ጊዜ ነው። ዓለም እልቂቱን እንኳን ሊያሰቆመው፣ ከቆመ በኋላ እንኳ የዘርፈጅት ብሎ የፈረጀው በጣም ዘግይቶ ነው። የአሜሪካ መክር ቤት የአርመኖች እልቂት የዘር ፍጅት መሆኑን የተቀበለው፣ በ 2019 ከደርጊቱ ፍፃሜ ከመቶ ዓመት በኋለ ነው።

እንግሊዝና ፈረንሳይ ሲያሽበለብሉት ነበር ሂትለር የጀርመንን የሁዲዎች ወደሞት ካምፖች አጉዞ የጨረሰው

በስምንት ወር አንደ ሚሊዮን ቱሲዮዎች ሲታረዱ፣ ዐለም አቀፍ ህብረተሰቡ ቢወተወት ቢወተወት ጣልቃ መግባት አለፈቀድም። ቱሲዎች በክንዳቸው ነው የታወጀባቸውን የዘር ፈጅት ያሰቆሙት።

ከዚህ ተምረን፣ እኛም የሕዝባችን እልቂት በዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ ጣልቃ ግብነት እንደማይቆም፣ ለተጎጂው ሕዝባችን ደግመን፣ ደጋግመን፣ ደጋግመን ማሱረዳት አለብን። ዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ ለሕዝባችን መቼም አይደረሰም።

መንግስትም፣ ደከመኝ ብሎ፣ ወይም ሰብአዊነት ተሰምቶት አማራውን መግደሉን አያቆምም። አማራ ጥላቻው፣ የመንግስትነቱ መሰረት፣ የመኑሩ ምክንያት እዬሆነ መጥቷል። የሑዝቡን ሁሉ እምነት ካጣ በኋሏ፣ የኦሮሞን ሕዝብ፣ አማራን አጠፋላችኋለሁ በሚል ተስፋ ብቻ ነው ከጎኑ ሊያሰለፋቸው እያጣረ ያለው። የአማራው እልቂት የመጨረሻ ካርዱ ነው።

ስለዚህ፣ ሕዝባችን መስማት አሰከሚደክመው መነገር ያለበት፣ የሚደነው ታጥቆ ተደራጅቶ አልገደለም በማለት ብቻ ነው። ሊገድሉት የተነሱትን የመግደል አቅም እንዳለው በማሳዬት ብቻ ነው መኖር የሚችለው። በሸሹለት ቁጥር የሚያጠቃ፣ በለመኑት ቁጥር የሚጨክን አረመኔ ኅይል አገር ተቆጣጥሯል። ሸሽቶ ማምለጫ የለም። አልሞ መተኩስ፣ ጋራ ሸንተረሩን መውጣት መውረድየሚችለው ሁሉ መፈነን እንዳለበት ተደጋጋሞ መቀስቀስ አለበት። እቤቱ ተቀምጦ ለሚገደል ጎልማሳ መለቀስ የለበትም። እቤቱ ቁጭ ብሎ ገዳዮቹን ለሚጠብቅ ጤናማ ሰው እዬዬ መቆም አለበት። ጣሊያን ሲወረን፣ እነ አበበ አረጋይ፣ እነ በላይ ዘለቀ፣ እነ ኀይለማሪያም ማሞ ወዘተ እንደ ሸፈቱት ሁሉ መሸፈት ያስፈልጋል። አሁን አገሪቷን የወረረው አረመኔ ኀይል ከጣሊያን ይብሳል። ቤተ ክርስቲያን ያቃጥላል፣ እርጉዝም እመጫትም ይገላል። እምነትም ግብረገብነትም የለውም። ቁሱንም ሼኩንም ያዋርዳል። ሴቶቸደንም ወንዶችንም በጅምላ ይደፍራል። ይህን አይነት ጠላት እያዬ ጎበዝ፣ ይሸፍታል እንጂ፣ እንዴት አልጋው ላይ ያድራል።

እናም፣ በጠሉን ልክ ስንጠላቸውና በምሬት ስንገጥማቸው ብቻ በአገራችን ከማንም ያላነሰ የመኖር መብት እንዳለን እናረጋግጣለን።

አናም፣ ሕዝባችን የገጠመው የመጥፋት አደጋ፣ በጠመንጃ ብቻ የሚቀለበስ ነው!…ጠላቶቻችን ሌላ ቋንቋ የሚገባቸው አይደሉም፤ የሚደርስልንም ሌላ ምድራዊ ኀይል የለም። ነፃነታችን በክንዳችን!

@Alemgirma9

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.