አዳነች አቤቤ የተሾመችበትን ስራ ጀምራለች ኢትዮጵያ ምን አይነት ግፈኞች እጅ እንደወደቀች ተመልከት !!
ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
* ቤቶችን በማስፈረስ የሚገኘው እንጀራ ቤት ከመሥራት የበለጠ ወፍራም ነው መሰለኝ፤ ለነገሩ ደሀውን ካላደኸዩ ወፍራም አንጀራ የት ይገኛል?
—
መኖሪያ ቤቶችንና ሱቆችን ያለምትክ የማፍረስ አባዜ ወደአዳነች ከምኔው ተጋባ! ቤቶችን በማስፈረስ የሚገኘው እንጀራ ቤት ከመሥራት የበለጠ ወፍራም ነው መሰለኝ፤ ለነገሩ ደሀውን ካላደኸዩ ወፍራም አንጀራ የት ይገኛል? የአብዲ ነጋሽን አሮጌ መጻሕፍት ማከማቻ ሊያፈርሱት እንደሆነ ሰማሁ፤ ትንሽ የማሰብ ችሎታ ቢኖራቸው አብዲ የሚሠራወ ማዘጋጃ ቤቱ መሥራት የነበረበትን ነውና ያግዙት ነበር፤ አለመታደል ሆኖ የሚሾሙት ማፍረስ የሚችሉ እየተመረጡ ይመስላል፤ እግዚአብሔር ያውጣን!