>
5:13 pm - Wednesday April 19, 1273

የኢትዮጵያ ህዝብ የትምህርት አባት አባባ ተስፋዬ አረፉ

ababa-tesfaye”ልጆች የዛሬ አበባዎች
የነገ ፍሬዎች..
ደህና ዋላችሁ ልጆች..
ጎበዞች!…አሁን ልጆች….”  እያሉ ከቴሌቪዝን መስኮት ስር ያስቀመጡንና ‘ትክ’ ብለን እያየናቸው ውብና ለዛ ያለው ቋንቋና ተረቶቻቸውን በፍቅር አንደበት ያደመጥናቸው ተወዳጁ አባባ ተስፋዬ በተወለዱ በ94 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

 አባባ ተስፋዬ!…  እንወድዎት ነበር፦ ነፍስዎት በገነት ትኑር!

 

Filed in: Amharic