ቅዱስነታቸው የወለጋውን የግፍ ጭፍጨፋ አወገዙ! December 7, 2022 ቅዱስነታቸው የወለጋውን የግፍ ጭፍጨፋ አወገዙ! ቅዱስነታቸው ዛሬ በሰጡት መግለጫ የንጹሐን ግድያ ይቆም ዘንድ ጥሪ አስተላልፈዋል።