admin

admin
15209 POSTS 0 COMMENTS

የዘመናዊ ፖለቲካችን ፍኖተ ካርታ !  (አንዷለም አራጌ) 

የዘመናዊ ፖለቲካችን ፍኖተ ካርታ !  አንዷለም አራጌ  የኃላ ነገራችንን መተረክ ብዙም ደስታ አይሰጠኝም፡፡ ብዙዎች ብዙ ያሉበት ስለሆነ፡፡ የተለየ ምርምር ያላደረኩበትን ጉዳይ የብዙኃንን ጠቅላላ ዕውቀት መልሶ ማስተጋባት...

ተዋጽዖ!! (ዳንኤል ክብረት)

ተዋጽዖ!!! ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት  ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል የመጡ ሰዎች በጀልባ እንዲንሸራሸሩ ተባለ፡፡ ከየብሔረሰቡ ሰው ወደ ጀልባዋ ገባ፡፡ ጀልባዋም ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች፡፡ ተንሸራሻሪዎቹም ብሔር ብሔረሰቦችን...

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የከተሞች ቀን ክብረ በዓል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት!!! (ኢ.ፕ.ድ)

ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የከተሞች ቀን ክብረ በዓል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት!!! ኢ.ፕ.ድ * አንድ አካላችን ታሞ ሙሉ ጤና ሆኖ ውሎ ማደር ይቻል ይሆናል። መክረም ግን አዳጋች ነው። የታመመ...

የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት አባል አና ጎሜዝ አዲስ አበባ ገቡ!!! (ኢዜአ)

የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት አባል አና ጎሜዝ አዲስ አበባ ገቡ!!! ኢዜአ አዲስ አበባ የካቲት 9/2011አና ማሪያ ማርቲንስ ጎሜዝ በአጭሩ ‘አና ገሜዝ’ በመባል የሚታወቁት የአውሮፓ ኅብረት ምክር...

በፌዴሬሽን ምክር ቤት ዙሪያ ያሉ ሕገ መንግስታዊ ግድፈቶች!!! (ግርማ ካሳ)

በፌዴሬሽን ምክር ቤት ዙሪያ ያሉ ሕገ መንግስታዊ ግድፈቶች!!! ግርማ ካሳ * አምስት ሚልዮን የአዲስ አበባ ሕዝብ ብትወስዱ በፌዴሪሽን ምክር ቤት ውክልና የለውም!!!   በቅርቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወሰን፣ አከላለልና...

ኢትዮጵያዊ ርስበርስ መባላቱን፥ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ይችላልን?’ (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

ኢትዮጵያዊ ርስበርስ መባላቱን፥ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ይችላልን?’ በፍቃዱ ዘ ሀይሉ *** ትላንት       ነብይ ባገሩ አይከበርም ዛሬ      ነብይ ባገሩ አይኖርም ነገ      ነብይ ባገሩ አይፈጠርም (በዕውቀቱ ሥዩም)  ፌስቡክ የትውልዳችን ማንነት...

“እውነትን ከያዘና ከተጠቃ ወገናችሁ ጎን ቁሙ -( ኤርሚያስ አመልጋ – ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት)

"እውነትን ከያዘና ከተጠቃ ወገናችሁ ጎን ቁሙ - ‘‘BOYCOTT ZEMEN BANK’’ !!!" ኤርሚያስ አመልጋ - ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ከ20 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ አገር ቤት ተመልሼ በተለያዩ...

EDITOR PICKS