admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

ታሪኩ ስለማይነገረው የጎንደር ዐማራው  የህወሓት መሥራች አሳዛኝ ታሪክ!!!  (ዘመድኩን በቀለ )

ታሪኩ ስለማይነገረው የጎንደር ዐማራው      የህወሓት መሥራች አሳዛኝ ታሪክ!!! ዘመድኩን በቀለ  * ይህ ታሪክ "መርዟ ህውሓት የቀበረችው!  በድኑ ብአዴን ያዳፈነው የህወሓት መሥራች የሆነው  የጎንደር ዐማራው ታጋይ ታሪክ...

የአንድነት ፓለቲከኞች ! (ሳምሶን ሚሀይሎቪች)

የአንድነት ፓለቲከኞች ! ሳምሶን ሚሀይሎቪች * ብሄረተኛን ሚኖሶታ ፣ ኮሎራዶ አልያም ሲያትል ብቻውን ስታገኘው ኦሮሞነቱ ፣ ትግራዋይነቱ ፣ አማራነቱን ረስቶ አሜሪካዊ ዜጋ ሆኖ ነው የምታገኘው (የዜግነት...

ከኢሕአዴግ ፌዴራሊዝም ወደ መደመር ፌዴራሊዝም እንሻገር (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ከኢሕአዴግ ፌዴራሊዝም ወደ መደመር ፌዴራሊዝም እንሻገር ዶ/ር ዘላለም እሸቴ የኢሕአዴግ ፌዴራሊዝም በብሔር ወይም በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ነው እንዳልል ሁሉንም የኢትዮጵያ ብሔሮች ሆኑ ሁሉንም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ማካተት...

ሁሉን እዩ፣ የሚበጀውንም ያዙ (ምሕረት ዘገዬ)

ሁሉን እዩ፣ የሚበጀውንም ያዙ ምሕረት ዘገዬ መጽሐፍ ቅዱስ “ኩሎ አመክሩ ወዘሠናየ አፀንዑ” እንዲል ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንም ሁሉንም አይተው የሚበጃቸውን ይይዙ ዘንድ ፈጣሪያቸው አለውድ በግዳቸው በየቀኑ ግለቱ እየጨመረ...

ከሀሳብ ይልቅ ማንነት ላይ የተንጠለጠለ ፖለቲካ!!! (ወንድወሰን ሽመልስ)

ከሀሳብ ይልቅ ማንነት ላይ የተንጠለጠለ ፖለቲካ!!!   ወንድወሰን ሽመልስ   ኢትዮጵያ በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታትን የዘለቀ የመንግሥት ሥርዓት ቢኖራትም፤ የስልጣን ጉዞው ግን ዛሬም ድረስ ከሃሳብ ይልቅ የሸፍጥ ፖለቲካ የበዛበት...

የጎሳ ፖለቲካ ልሂቃን “እኔ አውቅልሃለሁ” ብለው ቢነሱም  መድረሻቸው ግን እኔእኔ… ብቻ ነው!!! (ታምሩ ሁሊሶ)

የጎሳ ፖለቲካ ልሂቃን "እኔ አውቅልሃለሁ" ብለው ቢነሱም  መድረሻቸው ግን እኔ-እኔ... ብቻ ነው!!! ታምሩ ሁሊሶ * ውይይት ከምክትል ከንቲባ ታከለ ጋር ባለፈው ሳምንት መጨራሻ ላይ ከጥቂት ጓደኞቼ ጋር...

“የተክደናል እና ተታለናል ረጅም ሙሾ!!!” (ደረጄ ገረፋ ቱሉ)

"የተክደናል እና ተታለናል ረጅም ሙሾ!!!" ደረጄ ገረፋ ቱሉ ቴውድሮስ ፀጋዬ በሪዮት የሬዲዮ ፕሮግራሙ ጠቅላይ ሚንስትሩን በተመለከተ  አዲስ መረጃ ይዘናል በሚል የተክደናል እና ተታለናል ረጅም ሙሾ አውርዷል። ቴወድሮስ...

EDITOR PICKS