admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

ብልጽግና ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ዕውቅና ተሰጠው (ኦ.ዴ.ፓ – አማርኛ)

ብልጽግና ፓርቲ ከምርጫ ቦርድ ዕውቅና ተሰጠው! ኦ.ዴ.ፓ - አማርኛ   ‹እናት ፓርቲ› በሚል በመቋቋም ሂደት ላይ ለሚገኝ ፓርቲ ደግሞ ጊዜያዊ የምሥክር ወረቀት እንዲሰጠው ተወስኗል!!! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕውቅና...

ከፕሬዝዳንቱ፣ ከጄነራሉና ከኢንሳው ቁልፍ ሰው ጋር የቃሊቲ ውሏችን!!! (ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን)

ከፕሬዝዳንቱ፣ ከጄነራሉና ከኢንሳው ቁልፍ ሰው ጋር የቃሊቲ ውሏችን!!! ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን እንዲህም ሆነ፡- ትናንትና የ“ሐበሻ ወግ” መፅሔት ባለቤት ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ካሳ ስልክ ደወለልኝ፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት “ነገ ቃሊቲ...

ከሰው ተራ ስንርቅ፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ!?! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ከሰው ተራ ስንርቅ፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ!?! ያሬድ ሀይለማርያም የአንድ አገር ፖለቲካ ምህልቁን የብሔር ወይም የኃይማኖት ወይም የቀለም ወይም ሌላ የማህበረሰብ መለያ ላይ ሲጥል እያደር መዘዙ ብዙ ነው።...

በቃጠሎው የተቃጠለው ማነው? (ደረጄ ደስታ)

በቃጠሎው የተቃጠለው ማነው? ደረጄ ደስታ ዛሬ ያወራነው ነገር መች ሄዶ እሳት እንደሚሆን አናውቅም። ክብሪቱ ከተለኮሰ ቆይቷል እሳቱ ገና ዛሬ መንደዱ ይሆናል። ዛሬ ጠላቶቻችን ናቸው ብለን እነሱን...

ኦነጋውያኑ እነ አሕመዲን ጀበል በሃይማኖቱ ስም እንደገና የከፈቱት  ጸረ አማራ ዘመቻ!  (አቻምየለህ ታምሩ)

ኦነጋውያኑ እነ አሕመዲን ጀበል በሃይማኖቱ ስም እንደገና የከፈቱት  ጸረ አማራ ዘመቻ!  አቻምየለህ ታምሩ ሞጣ በሁለቱም ወገን የተጎዱት ወንድማማቾቹ አማሮች ናቸው። በአጥፊዎቹ የተጎዱትም ቢሆኑ ክርስቲያኖች ጭምር  ያሰሯቸው...

አዝማሚያው ያላማራቸው ኦቦ ለማ መገርሳ “ብልጽግና ኬኛ” ብለዋል!!! (ዳንኤል አሰፋ)

አዝማሚያው ያላማራቸው ኦቦ ለማ መገርሳ "ብልጽግና ኬኛ" ብለዋል!!! ዳንኤል አሰፋ    * ኦቦ ለማ መገርሳ ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ለመስራት መስማማታቸውን OBN በሰበር ዜና አብስሯል!!! የለውጡ ፊታውራሪ ከሆኑት አንዱ...

ጃንሆይ በቅርብ ዘመድ ዓይን (ባየህ ኃይሉ ተሠማ)

ጃንሆይ በቅርብ ዘመድ ዓይን ከባየህ ኃይሉ ተሠማ  “--ጃንሆይ ራስ አሥራተ ከእግራቸው ላይ እንዲነሱ ካደረጉ በኋላ፣ የሚከተለውን ምላሽ ሰጡ፤ ‹‹እስኪ ንገረን እባክህ? ንጉሥ ዳዊት ሥልጣኑን በፈቃዱ ለቅቋል? ወይስ...

EDITOR PICKS