admin
ጠ/ሚ ዐቢይን በአጼ ምንይልክ ጊቢ ጎበኘኋቸው!!! (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)
ጠ/ሚ ዐቢይን በአጼ ምንይልክ ጊቢ ጎበኘኋቸው!!!
ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ
በ ሃምሌ ወር መጨረሻ ይመስለኛል። ከዐምስት ወራት በፊት። በምንይልክ ቤተመንግሥት አዲስ በገነቡት ቢሮአቸው ውስጥ ጠቅላይ ሚንስትር...
የጸጋዬ ገብረ መድኅን ሕይወትና ሥራዎች በድሕረ-ደርግ ዓመታት!!! (ባየህ ኃይሉ ተሠማ)
የጸጋዬ ገብረ መድኅን ሕይወትና ሥራዎች በድሕረ-ደርግ ዓመታት!!!
ባየህ ኃይሉ ተሠማ
“-በጨካኝና አምባገነን ወታደራዊ ገዢዎች እግር የተተኩት አዲሶቹ ገዢዎች በኢትዮጵያ ዲሞክራሲን በመመስረት ፈንታ ከፋፋይና መሰሪ የዘር...
በምስራቅ ዕዝ ሙዚቀኞች ላይ የደረሰው እልቂት (ታህሳስ 1980) (አፈንዲ ሙተቂ)
በምስራቅ ዕዝ ሙዚቀኞች ላይ የደረሰው እልቂት (ታህሳስ 1980)
አፈንዲ ሙተቂ
«ይቅርታ» ማንን ገደለ??
ንግሥት አበበ «ገላዬን መውደዴ» የሚል የምትታወቅበትን ዘፈኗን በልቧ ሰንቃ፣ ድርስ እርጉዝ ነኝ ብትል ሰሚ...
የኢትዮጵያ ታሪክ ወይስ የኦሮሞ ተረት? | አዲሱ የታሪክ ሰነድ !!! (አያሌው መንበር)
የኢትዮጵያ ታሪክ ወይስ የኦሮሞ ተረት? | አዲሱ የታሪክ ሰነድ !
አያሌው መንበር
የኢትዮጵያ ታሪክ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንደ "ኮመን ኮርስ" ለሁሉም ተማሪ ይሰጥ ተብሎ ነበር። ለኮርሱ ማስተማርያ...
ወያኔ የወጋቻቸው የበታችነት እሾህ በቀላሉ አይነቀልም! (ታየ ቦጋለ አረጋ)
ወያኔ የወጋቻቸው የበታችነት እሾህ በቀላሉ አይነቀልም!
ታየ ቦጋለ አረጋ (ኢልመ ደሱ ኦዳ)
"ምኒልክ አኖሌ ላይ ጡት አስቆረጡ፤ ጨለንቆ ላይ ተዋጉ" ይላሉ። መቼ?! ከዛሬ 133 ወዮም 132 ዓመት በፊት...
ጌታቸው ረዳ የጠራውን ስብሰባ የትግራይ ወጣቶች ረግጠው ወጡ! (ብሩክ አበጋዝ)
ጌታቸው ረዳ የጠራውን ስብሰባ የትግራይ ወጣቶች ረግጠው ወጡ!
ብሩክ አበጋዝ
በመቀለ ከተማ የትግራይ ወጣቶች ህብረት አባላትን፣ በወቅቱ የትህነግ አቋም ላይ ለማወያየት አቶ ጌታቸው ረዳ ስብሰባ ጠርተው...
እነ መንግሥቱ ንዋይ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸሙት የአገር ክህደት! (አቻምየለህ ታምሩ)
እነ መንግሥቱ ንዋይ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸሙት የአገር ክህደት!
አቻምየለህ ታምሩ
መንግሥቱ ንዋይና ግርማሜ ንዋይ የኢትዮጵያ አርበኞችን በግፍ ከመረሸናቸው ባሻገር በኢትዮጵያም ላይ የአገር ክህደትም የፈጸሙ ባንዶች ነበሩ።...


























