admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

ሌላውን “ነፍጠኛ” ሲሉ ራሳቸውን “ወራሪዎች” እያሉ  መሆኑን የማያውቁቱ ግብዞቹ ኦነጋውያን!  (አቻምየለህ ታምሩ)

ሌላውን "ነፍጠኛ" ሲሉ ራሳቸውን "ወራሪዎች" እያሉ  መሆኑን የማያውቁቱ ግብዞቹ ኦነጋውያን!   አቻምየለህ ታምሩ * ራሳቸውን «ዐሊሙ ነፍጠኛ» በማለት ይጠሩ የነበሩት የዐፄ ዮሐንስ ልጆች ነን የሚሉን  የትግራይ ብሔርተኞች ናቸው...

ዶ/ር ፈቃደ ሸዋቀና ለወይዘሮ ገነት ዘውዴ የጻፉት አስገራሚ ደብዳቤ….( ብሩክ አበጋዝ)

ዶ/ር ፈቃደ ሸዋቀና ለወይዘሮ ገነት ዘውዴ የጻፉት አስገራሚ ደብዳቤ ለታሪክ የሚቀመጥ ብሩክ አበጋዝ * ኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ከባድ ዝናብ መምጣቱን እንደሚያበስር ደመና የሚያስገመግም ይህዝብ ብሶት ድምጽ ከሩቁ...

ከወላይታ የክልልነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በአካባቢው ውጥረት ሰፍኗል!!! (DW)

ከወላይታ የክልልነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በአካባቢው ውጥረት ሰፍኗል!!! DW Amharic  ከወላይታ የክልልነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ ዛሬ በአካባቢው ውጥረት የነገሰ መሆኑን ከስፍራው የደረሰኝ ማስረጃ ያሳያል። ሃሳባቸውን በሰላማዊ...

ሙሉ ጦርነት  ዝግጅት [ Conventional War ]!!!  (ሙሉአለም ገብረመድህን

ሙሉ ጦርነት  ዝግጅት !!!  ሙሉአለም ገብረመድህን   ትህነግ/ታሊባን ከነፃ አውጭነት ባህሪው ሳይወጣ ሃያ ሰባት ዓመታትን በቤተመንግሥት ቆይቷል። "አጋር" ብሎ ያቀረባቸው ሁሉ በገቢር ገባር ከማድረግ ባሻገር ስለፍትሃዊ ተጠቃሚነት...

ታሪክን መሰረዝና መንቀሉ በምትኩ ጥላቻን መዝራቱ ከህወሀት ወደተረኛው ኦዴፓ ተላልፏል! (ኪሩቤል አሳምን)

ታሪክን መሰረዝና መንቀሉ በምትኩ ጥላቻን መዝራቱ ከህወሀት ወደተረኛው ኦዴፓ ተላልፏል!!!   ተረኝነት ይዘገንናል፣! ኪሩቤል አሳምን ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሊሰጥ የተዘጋጀውን የ"የታሪክ" ኮመን ኮርስ ከአንድ እህቴ  አግኝቼ ሳልተኛ አነበብኩት ...ግራም...

እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ በነፃ ተሰናበቱ!!! (ዶይቼቬሌ)

እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞ በነፃ ተሰናበቱ!!! ዶይቼቬሌ ባለፈዉ ሰኔ 15 የተገደሉትን የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናትን በመግደል ወይም ከገዳዮች ጋር በአባሪ ተባባሪነት ጥርጣሬ ተከሰዉ የነበሩ የክልሉ ከፍተኛ...

ከፍጥረት ሁሉ አደገኛውና አስመሳዩ ፍጥረት – ሰው!!! (ስብሃት ገብረእግዚአብሔር)

ከፍጥረት ሁሉ አደገኛውና አስመሳዩ ፍጥረት - ሰው!!! ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ሰው ልዩ ፍጡር ነው ልዩ ከሚያደርጉት ጠባዮቹ አንዱ በስርዓትና በስነ ስርዓት ማመንና መኖሩ ነው። ውትድርና ስርዓትና ስነ...

ታኅሣሥ 7 በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ የተገደሉት የንጉሰ ነገሥቱ መንግሥት ሹማምንት ( ብርሃኑ አስረስ)

ታኅሣሥ 7 በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ (በታህሳስ ግርግር) የተገደሉት የንጉሰ ነገሥቱ መንግሥት ሹማምንት  ብርሃኑ አስረስ በታኅሣሥ ወር 1953 ዓ.ም በወንድማማቾቹ ብርጋዴር ጀኔራል መንግሥቱ ነዋይና ገርማሜ ነዋይ እንዲሁም...

EDITOR PICKS