>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ዶ/ር ዓብይ እንደ ክርስቶስ ሳምራ! (አስራት አብርሃ)

ዶ/ር ዓብይ እንደ ክርስቶስ ሳምራ! አስራት አብርሃ ዶ/ር ዓብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ የሆኑ ነገሮች በቀና ልቦና ከተመለከትናቸው፣ በእውኑ ይህ...

ድልን ማስጠበቅ ድል ከማድረግ በላይ ዋጋ ያስከፍላል!!! (ዳንኤል ክብረት)

ድልን ማስጠበቅ ድል ከማድረግ በላይ ዋጋ ያስከፍላል!!! ዳንኤል ክብረት ሰውዬው አንበሳ ሊያድን ጫካ ይገባል፡፡ እየተሽሎከለከ ዛፍ ለዛፍ ሲያነጣጥር፣...

የኦነግን አርማ ለመስቀል የሀገሪቱን ሰንደቅ አላማ ነቃቅሎ መጣሉ ለምን አስፈለገ??? (ይድነቃቸው ከበደ)

የኦነግን አርማ ለመስቀል የሀገሪቱን ሰንደቅ አላማ ነቃቅሎ መጣሉ ለምን አስፈለገ??? ይድነቃቸው ከበደ በአዲስ አበባ መድሀኒያለም አካባቢ ችግር ተፈጥሯል::...

 .... ከምር ደስ ይላል!!! (ዘመድኩን በቀለ)

እምጷጷጷ ! እምጷጷጷ ! ከምር ደስ ይላል!!! ዘመድኩን በቀለ * የጥል ግድግዳው የፈረሰላችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ። እናንተም እንዲህ ደስ እንዳላችሁ ሁሉ...

"ራሱን በጭብጨባ ያሳበጠ ሰው ጭብጨባው ሲቆም ይተነፍሳል!!!”  (ፋሲል የኔአለም)

“ራሱን በጭብጨባ ያሳበጠ ሰው ጭብጨባው ሲቆም ይተነፍሳል!!!”  ፋሲል የኔአለም * የልደቱ አጀንዳ የሚነሳው ግለሰቡ በአማራነቱ እንደተጠቃ እንዲሁም...

ለከሃዲ ትንሳዔ-ሙታን የለውም ! (መስቀሉ አየለ)

ለከሃዲ ትንሳዔ-ሙታን የለውም ! መስቀሉ አየለ እንደሚታወቀው በምርጫ በዘጠና ሰባት ህዝቡ የመረጠው መኢአድን ወይንም ኢዴፓን ወይንም ቀስተደመናን አልነበረም።...

መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም  አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው የወረዱት 44ኛ ዓመት መታሰቢያ

መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም  አፄ ኃይለሥላሴ ከዙፋናቸው የወረዱት 44ኛ ዓመት መታሰቢያ ልኡል አምደጽዮን ሰርጸድንግል * ንጉሰ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ...

መቼ ይሆን?!? (አሰፋ ሀይሉ)

መቼ ይሆን?!? አሰፋ ሀይሉ በኢትዮጵያ ታሪክ ከሥልጣነ መንበራቸው በሰላም ለቀው በሰላም ከሕዝቡ ጋር መኖር የቻሉ ብቸኛው ሰው ምናልባት የኢህአዲግ ዘመኑ...