>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ከአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

(ሞላ አስገዶምን አስመልክቶ) መስከረም 3 ቀን 2008 ዓ.ም ================ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ባጠቃላይና በተለይ ደግሞ ህወሓት/ኢህአዴግ...

አዲስ ዓመት ያለ ተስፋ!? የኦባንግ ሜቶ መልዕክት!

ለመላው የኢትዮጵያ ሃይማኖት መሪዎችና ምዕመናን ! የተወደዳችሁ የአገራችን የሃይማኖት መሪዎች እንዲሁም የየእምነቱ ምዕመናን፡- ይህንን መልዕክት የምጽፍላችሁ...

የኢፍትሃዊነትን ታሪክ የዃሊት [በዳዊት ሰለሞን]

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና የትውልድ ተጋሪው ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ስርዓቱ የአረቡ አለም አይነት አብዮት ተቀስቅሶበት መጨረሻው እንደ ቓዳፊ ከአይጥ...

የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በሰፊው አደባባይ !!

ከኮንሰርቱ ጎን ለጎን ያለና የነበረውን እንጨዋወት ዘንድ …. (አሌክስ አብርሃም) እነሆ የጥበብ አጋርነታችንን ልንገልፅ ከብዙ መቶ ሽዎች ወገኖቻችን ጋር...

ተሰፋ የቆረጡ ሰደተኞችን “የደበደበች’ ጋዜጠኛ ከሰራዋ ተባረረች [ታምሩ ገዳ]

ከርስ በርስ ጦርነት እና ከ አክራሪው የ አይ ኤስ ጥቃቶች ሸሽተው በምእራብ አውሮፓ ወስጥ ለመጠለል ሰሞኑን እንደጎርፍ የሚተሙት እና ተሰፋ ሰንቀው ቢጓዙም...

ባለራዕዩ መሪያቸው ሲታሰቡ! [ገ/ጻዲቅ አበራ]

ተስማምታችሁ ተርኩልን! መነገር ያለበት ቁጥር 10 [በልጅግ ዓሊ]

አልወድም ነበረ እርግማን ጨርሶ፣ ግን ላንተ ወዳጄ ሆዴ በጣም ጢሶ ፣ ዛሬስ ተራገምኩኝ ይሁን ብዬ ጮህኩኝ ይኸው በገሃድ፣ የወሬው ፈጣሪ ሰብቀኛው አመድ...

ቴዲ “የፍቅር ነብዩ”ን ተውት ስለ ፍቅር ደግሞ ደጋግሞ ይዘምር…[ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እረ ተዉኝ ባትነኩኝ ምናለበት አባካችሁ ሰዎች ስራዬን ልስራበት። ታላቁ ጥላሁን ገሠሠ         ፍቅር ሁሉንም ድል ያደርጋል ! ሸክስፒር...