>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ሚዛናዊነት ከራስ ቢጀምር ...  (አለማየሁ ገበየሁ)

ሚዛናዊነት ከራስ ቢጀምር …  አለማየሁ ገበየሁ ፍ/ቤት የቆመችው የፍትህ ምስል / Lady Justice / ተጠሪነቷና ምሳሌነቷ ለፍ/ቤት ስራ ብቻ አይመስለኝም ፡፡...

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? (መስከረም አበራ)

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? መስከረም አበራ   ኦህዴድ ወደ ስልጣን በመጣ ማግስት የሚያደርጋቸው ድርጊቶች “ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው”...

ስፍራህን አትልቀቅ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

” አዲስአበቤ ወገብህን ጠበቅ አድርግ!” ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ የጠቅላያችንን ማስፈራሪያ ከሰማሁ በኃላ ለሶስተኛ ጊዜ ገረብኩት። አሁንም ደጋግሜ...

የቲም ለማ ቅቡልነት በብርሃን ፍጥነት እያሽቆለቆለ መምጣትና፣ የሃገራዊ ደህንነት ሥጋት!!! (ያሬድ ጥበቡ)

የቲም ለማ ቅቡልነት በብርሃን ፍጥነት እያሽቆለቆለ መምጣትና፣ የሃገራዊ ደህንነት ሥጋት!!! ያሬድ ጥበቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ወግ ስብሰባ መዝጊያ...

በእስክንድር አንጎል ውስጥ ያለው የሀሳብ የበላይነት አቢይ ካለው መቶ ሺህ ጦር ይበልጣል!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

በእስክንድር አንጎል ውስጥ ያለው የሀሳብ የበላይነት አቢይ ካለው መቶ ሺህ ጦር ይበልጣል!!! ቬሮኒካ መላኩ 1-ጃዋር መሀመድ “ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው...

ቃለ ምልልስ ከጃዋር መሐመድ ጋር (ቪኦኤ አማርኛ)

ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? (መስፍን ማሞ ተሰማ)

ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! ስለ ቴዎድሮስ ሹርባ ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? ከሰማ ንገሩን፤ ካልሰማም የምትችሉ ንገሩት፤ እኛ ግን...

ዓቢይ ቅድምና አሁን (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

ዓቢይ ቅድምና አሁን   ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም   ያልተረጋጋው የለውጥ አስተዳደር በሚጫወተው ጅዋጅዌ እኛንም እያወዛወዘን ነው፤ እኔን...