ዱሩ ቤቴ !!
አሥራደው ከካናዳ
እገባለሁ ጫካ – እገባለሁ ዱር፤
የበደልን ገፈት – ስጋት ከምኖር፤
አትገባም ወይ ጫካ – አትገባም ወይ ዱር፤ ተቀጥላ ዜጋ – ሆነህ ከመኖር ::
ትናንትም ተበዳይ – ዛሬም ጦም አዳሪ፤
የበይ ተመልካች – የጅቦች ገባሪ፤
የሃብቱ ተመጽዋች – ያገሩ ባይተዋር፤
ሙሉውን ለማንበብ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ።⇓
ዱሩ ቤቴ !!