ከአርበኛ እስክንድር ነጋ የተላለፈ የአዲስ ዓመት መልዕክት!

ጤና ይስጥልኝ።

♦ በአገዛዙ የጭቆና ቀንበር ስር ያለኸው መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣

ከተለያዩ አቅጣጫዎች የጅምላ ጭፍጨፋ ተፈፅሞብህ ራስህን ለመከላከል በህልውና ትግል ላይ ያለኸው መላው የአማራ ህዝብ፣

♦ ከአማራ ህልውና በተጨማሪ፣ በምድራዊም በመንፈሳዊም መስፈርቶች–ማለትም በክርስትናም በእስልምናም — ቅድሰቲቷ ተብላ እውቅና ለተሰጣት ሀገርህ ኢትዮጰያ ህልውናም በዱር በገደሉ እየተዋደቅህ የምትገኘው መላው የፋኖ አባላት፣

እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2019 በሰላም አደረሳችኹ!!!

2019 የሰኬት፣ የድል፣ የአሸናፊነት ዓመት እንዲሆንልን ሁሌም ከተበደሉ ጎን የሚቆመው ቸሩ ፈጣሪያችን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን።

ክብር ለሰማዕታት !!!
ዘላለማዊ ክብር ለፈጣሪ !!!

እስክንድር ነጋ፣
ከትግል ሜዳ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.