>

 አቢይ  ወደ ስልጣን መምጣቱን ተከትሎ የተካሄደ ጭፍጨፋ፣  እገታ፣ ቃጠሎና ዝርፊያ፦ ዘካርያስ ሙሉነህ

አቢይ  ወደ ስልጣን መምጣቱን ተከትሎ የተካሄደ ጭፍጨፋ፣  እገታ፣ ቃጠሎና ዝርፊያ፦

ዘካርያስ ሙሉነህ
1….ቡራዮ ላይ 400 የጋሞና የሌሎች ብሔር ተወላጆች ተጨፈጨፉ
2….በዶዶላ የሰው ልጅ አካል ተቆራረጠ
3..በአርባ ጉጉና በብኖ በደሌ የሰው ሬሳ ተጎተተ
4…በሶማሌ ክልል ክርስቲያኖች ታረዱ
5..በሲዳማ ዞን የሀይማኖት አባቶች ቤንዚን ተርከፍክፎ ተቃጠሉ
6…በለገጣፎ በሰበታና በሰንዳፋ የንጹሃን ቤት በላያቸው ላይ ፈረሰ
7…41 ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለ
8..በርካታ መስጂድ ተቃጠለ
9…ወለጋ ላይ 22 ባንክ ተዘረፈ
10…ኦነግ በአጣዬ በካራ ቆሬና በኬሚሴ ንጹሃንን ጨፈጨፈ
11..የአፋር አርሶ አደሮች በኡጋንዳ ታጣቂዎች ተረሸኑ
12… 1 ሚሊዮን የጌድዮ ህዝብ ተፈናቀለ
13…የአማራና የትግራይ ተወላጆች ከመስርያ ቤት እየተለቀሙተ ተባረሩ።
14…የአብን, የአማራ ወጣት እና የአማራ ተማሪ ማህበር አባላትና አመራሮች በግፍ በጅምላ ታሰሩ
15…ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ተገደለ
16…በቤንሻንጉል ክልል ንጹሃን በቀስት ተገደሉ
17…ጎንደር ላይ ህጻናት ታግተው ተረሸኑ
18..45 ሺህ የአማራ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲ ተባረሩ
19…አሳምነው ጽጌና ሰዓረ መኮንን ጨምሮ በርካታ የአማራና የትግራይ መሪዎች በኦነጉ አብይ ተረሸኑ
20…በሀረርጌ የ2 ወር አራስ ታረደች
21…ወለጋ ላይ 5 ንጹሃን ተገድለው ሬሳቸው ተቃጠለ
22…86 ንጹሃን በአንድ ቀን ተጨፈጨፉ
23…17 የአማራ ተማሪዎች ታግተው እስከ አሁን ቁጥሩን እርግጠኛ መሆን ባይቻልም በርካታ ተማሪዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ተሰምቷል
24….ሻሸመኔ ላይ ሰው ተዘቅዝቆ ተሰቀለ
25 …. የኦሮምያ ፖሊስ አዲስ አበባ ገብቶ ቤተክርስትያን በማፍረስ ሁለት ወጣቶች ገድሎ 15 ወጣቶችን አቁስሏል
ይሄ ሁሉ የሆነው ራሱን ብልጽግና ብሎ በሚጠራው የአውሬው ስብስብ ፓርቲ ነው። የሚገርመው ነገር ከ ከብዙ ግፎች በጥቂቱ ተጨልፈው የተጠቀሰው
ግፍና መከራ የተፈጸመው ደግሞ 90% በአማራው ላይ ነው።
ልብ በሉ ይህ ሁሉ ግፍና መከራ ተፈጽሞ አንድም ወንጀለኛ አልተያዘም። አብይ ጸረ አማራ, ጸረ ኢትዮጵያና ጸረ ኦሮቶዶክስ ነው። ጎበዝ ብንችል አገር እንታደግ ባንችል ግን ለታገቱት እንጩህ የኔ የአንተ እህትና ወንድሞች ናቸው::
Filed in: Amharic