>

• ሃጫሉን ማን ገደለው? • በሃጫሉ ሞት ዐማሮችና ኦርቶዶክሶች ለምን ይታረዳሉ?...(ዘመድኩን በቀለ)

• ሃጫሉን ማን ገደለው?

• በሃጫሉ ሞት ዐማሮችና ኦርቶዶክሶች ለምን ይታረዳሉ?

ዘመድኩን በቀለ

• ስንት ሚልዮን ዐማሮችና ኦርቶዶክሳውያን ሲሞቱ ነው ገዳዮች፣ አራጆች የሚረኩት።

• ይሄ ሁሉ ዜጋ ታርዶ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ የማይለው፣ ብሔራዊ የሐዘን ቀን የማይታወጀው ለምንድነው?

• መንግሥትስ እርዱን አያውቀውምን?

• መከላከያ ሠራዊቱ ሩዋንዳን፣ ዳርፉርን እየጠበቀ ዐማራ ሲታረድ ዝምታው ለምን ይሆን….

Filed in: Amharic