>

"ወያኔ ህዉሓትን አዝለን እንዳመጣነዉ አንቀልባዉን በጥሰን እንወረዉረዋለን " (ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ)

በእሸቴ ካሳ ዘውዴ

” ዛሬ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ <Beyond The Horizon > ለመጀመሪያ ግዜ

ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ከኤርትራ የዉስጥ. ፖሊሲ ዉጪ “ወያኔ ህዉሓትን” እርቃኑን የወረወረና, የአስቀረ ቃለመጠይቅ አድርጓል ።

• Game Over ! ወያኔ ሞቶአል ! ምንም አይነት መላላጥ አያድነውም !
• ከዚህ በኋላ ወያኔ በኢትዮጵያ ምድር ላይ መንግስት አይደለም ።
• አዝለን እንዳመጣነዉ አንቀልባዉን በጥሰን እንወረዉረዋለን ።
• የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈፅሞ አይበታተንም ስነ. ልቦናዉን ወያኔ አያዉቀዉም ። ኤርትራ ለኢትዮጵያ ለአንድነት ነፃነት ሐይሎች የምችለውን ሁሉ ትሰራለች ።
• ወያኔ ህዉሓት በአሁን ሰዓት በቀጥታ የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ ቀንድ ችግርም  ነውና ይወገዳል ።
• ወያኔ ታላቋን ሐገር ሊያጠፋ ሲጥር “ጠንቁ” የአካባቢው ሐገራት ብቻ ሳይሆን በዋነኛነት ስጋቱ የኤርትራም ስለሆነ ነው ።
• በኢትዮጵያ ምድር የማይስማሙ ማናቸዉም ፥ የኢትዮጵያ ሐይሎች ወደ ሽግግር መንግስት እንዲመጡና, መንግስት እንዲቋያቋቁሙ የኤርትራ መንግስትና ሕዝብ ማናቸውንም ድጋፍ እናረጋለን ።

ይህንን ሲናገሩ በልበ ሙልነታቸዉና ከመተማመንም በላይ አንዳችም ቅምታ አላየሁም። ”

ከቱርክ ጋር ያለውን ወዳጅነት ስለሱማሊያ ከዛ ስለወያኔ ሲናገር  ወያኔ ሞቷል ምንም አይነቶች ምክንያቶች
አያድኑትም። መድፎችና ታንኮቻችንን ይዘን ወደ ኢትዮጵያ ስንገባ ለኢትዮጵያ ህዝብ መጪውን ጊዜ ጥሩ ለማድረግ ነበር።
ፋሽሽት ወያኔ ሙተን ቆስለን ያመጣነውን ዲሞክራሲ ጀግና ህዝብ ትግራይም እንኳን ተፈጠርዩ እያሉ ጉራ ሲቸረችሩ ነበር ወያኔን እስትፋስ አሳጥተዋታል።
ሌላው ባሜሪካ መንግስት የደርግ ሰራዊት እርስ በርሱ እንዲፈርስ ተደርጎ 4ኪሎ ቤተመንግስት እንደገቡ
ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የማቀው ሃቅ ነው ሲል ተናግሯል!

Filed in: Amharic