admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

ሰላሳ የሆነው በምክንያት ነው” (ቴዲ አፍሮ)

''ሰላሳ የሆነው በምክንያት ነው" ~ቴዲ አፍሮ ሚልንየም አዳራሽ በታሪኩ እንዲህ የሙዚቃ ድግስ ሰምሮለት አያውቅም። የባንዱ ውህደትና ፍቅር የተሞላበት ጉልበት፤ ከቴዲ የማይነጥፍ ብቃት ጋር ተደምሮ ልዩ ምሽት...

ለአማራ ቅማንትና..ለአዴፖ የተመዘዙ ቀይ ካርዶች (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

የአማራና ቅማንት በወራሪ የተያዙ የአማራ ክልል መሬቶች ለአዴፓ የተመዘዙ ቀይ ካርድ መንገሻ ዘውዱ ተፈራ በመሰረቱ ከአዴፓ ብዙም የሚጠበቅ ባይኖርም ከደ/ር አብይ አህመድ መከሰት ጋር ተያይዞ እኔም...

ጦር አውርድ እያላችሁ ነጋሪት የምትጎስሙ ወደ ልብ ናችሁ ተመለሱ!!! (ክብረአብ ማናዬ)

ጦር አውርድ እያላችሁ ነጋሪት የምትጎስሙ ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ!!! ክብረአብ ማናዬ በቅርብ ጊዜ ወደ ሶሻል ሚዲያው ጎራ ባልኩ ቁጥር  በሀገሬ በተለይም በሰሜን ኢትዮጲያ በአማራና በትግራይ አክቲቪስቶች መሀል እየተጎሰመ...

አጼ ቴዎድሮስ ንግስናቸውን ያወጁባት ደረስጌ ማርያም!!! (ታደለ ጥበቡ)

አጼ ቴዎድሮስ ንግስናቸውን ያወጁባት ደረስጌ ማርያም!!! ታደለ ጥበቡ * ደጃዝማች ውቤ ሲማረኩ ዐፄ ቴዎድሮስ ሀብትዎን ያምጡ አሏቸው፡፡ ደጃች ውቤም «ይህንን ሁሉ ገንዘቤን ለእግዝትነ ማርያም መስጠቴ የምድር እና...

ቤተክህነቱም ቤተመንግሥቱም የታመሙባት አገር (ከይኄይስ እውነቱ)

ቤተክህነቱም ቤተመንግሥቱም የታመሙባት አገር   ከይኄይስ እውነቱ   ያሳለፍነውን 27 ዓመታት ጨምሮ ይህ ያለንበት ጊዜ በምን መልክ ትገልጸዋለህ ብባል የዕብደትና የድንቁርና ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ በቤተክህነቱም በቤተመንግሥቱም መደማመጥ የጠፋበት፤...

ዛሬ ስለሃገራችን ለውጥ ጉዳይ ሳስብ አንድ ሁለት ነገሮች በተለይ የለውጥ ሃይል ለምንለው መሰንዘር ፈለኩ።...

ዛሬ ስለሃገራችን ለውጥ ጉዳይ ሳስብ አንድ ሁለት ነገሮች በተለይ የለውጥ ሃይል ለምንለው መሰንዘር ፈለኩ።   ገለታው ዘለቀ 1. የለውጥ ሃይሉ ያለውን ፍኖተ ካርታ በግልጽ እንዲያሳውቅ ባለፉት ስድስት ወራት...

አማራ እና ትግሬይ!!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)

አማራ እና ትግሬይ!!! አበበ ቶላ ፈይሳ በአሁኑ ሰዓት በሃገራችን አሳሳቢ ተብሎ ከሚቆጠሩ ነገሮች ውስጥ ለኔ ግንባር ቀደሙ አሳሳቢ ጉዳይ በአማራ እና በትግራይ ብሄርተኞች መካከል ያለው ፍጥጫ...

EDITOR PICKS