admin
የወሎ ህዝብ ይቅርታና የአጤ ዮሐንስ ጭፍጨፋ (ኤርሚያስ ቶኩማ)
የወሎ ህዝብ ይቅርታና የአጤ ዮሐንስ ጭፍጨፋ
ኤርሚያስ ቶኩማ
የወሎ መዲና የሆነችው ውቧ ደሴ ከተማ የተቆረቆረችው በንጉስ ሚካኤል (መሀመድ አሊ ዘወሎ) ሳይሆን ቀደም ብላም ስመገናና ከተማ እንደነበረች...
ሰው እና እርግብ (አሰፋ ሀይሉ)
ሰው እና እርግብ
አሰፋ ሀይሉ
እርግቦች በተፈጥbቸው እጅግ ኢምንት Brain Size የተሰጣቸው ፍጡራን ናቸው፡፡ እርግቦች በጭንቅላት እርከን ከእንስሳት መካከል ከውራዎቹ መሐል ናቸው፡፡ ብልጥ ከሚባሉት እንስሣት ከድመት፣...
ለነገ የምትባለው የአድማስ ማዶውን ሀብት የማስመለሱ ዕርምጃ!!! (አጎናፍር ገዛኽኝ)
ለነገ የምትባለው የአድማስ ማዶውን ሀብት የማስመለሱ ዕርምጃ!!!
አጎናፍር ገዛኽኝ
* የዓለም አቀፉ ግሎባል ፋይናንሻል ኢንተግሪቲ መረጃ እንደሚያሳየው ከኢትዮጵያ ከ1996 እስከ 2003 ዓ.ም ከአገሪቱ ከ26 ቢሊዮን ዶላር በላይ ...
ከፖለቲካ በፊት ሰውነት ይቀድማል!!! (ስዩም ተሾመ)
ከፖለቲካ በፊት ሰውነት ይቀድማል!!!
ስዩም ተሾመ
የጀርመን፥ ፈረንሳይ ወይም የካናዳ መሪዎችን ዛሬ በአካል የማግኘት እድል ባይኖርህ ነገና ከነገ ወዲያ በእቅድ አሊያም በአጋጣሚ ልታገኛቸው እንደምትችል ታውቃለህ። ስለ...
በየትኛውም አለም በአንድ ሀገር ያለው አንድ የታጠቀ መንግስት ብቻ ነው!!! (ሰይድ የሱፍ አሊ)
በየትኛውም አለም በአንድ ሀገር ያለው አንድ የታጠቀ መንግስት ብቻ ነው!!!
ሰይድ የሱፍ አሊ
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ያወሩትን ነገር ቶሎ የመርሳት ችግር አለባቸው?
መጀመሪያ...
ዶ/ር አብይ በአውሮፓ ጉብኝታቸው ወቅት በአማርኛ መናገራቸው ከሰነፎች ሰፈር ጫጫታን ፈጥሯል!!!
ዶ/ር አብይ በአውሮፓ ጉብኝታቸው ወቅት በአማርኛ መናገራቸው ከሰነፎች ሰፈር ጫጫታን ፈጥሯል!!!
ኤርሚያስ ቶኩማ
* ይቺን የኮሎኔል መንግሥቱ ንግግር እንዳስታውስ ያደረገኝ የአውሮፓ መሪዎች ለዶክተር አብይ እየሰጡት ያሉትን ክብር...
በኦነግ ጉዳይ ለአብይ መንግስት የቀረበ አጣዳፊ ጥያቄ !!!! (ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ)
በኦነግ ጉዳይ ለአብይ መንግስት የቀረበ አጣዳፊ ጥያቄ !!!!
ሙክታሮቪች ኡስማኖቭ
የአብይ መንግስት ኦነግ ወደ ሀገርቤት ከመግባቱ በፊት ያደረጉት ስምምነት አንድ ትልቅ ክፍተት ይታይበታል። አንደኛ ስምምነቱ ለህዝብ ተወካዮች...
ትንቢተ ሼህ ሁሴን ጂብሪል (ስንዱ አበበ)
ትንቢተ ሼህ ሁሴን ጂብሪል
ስንዱ አበበ
ልጅ እያለሁ ቤተሰቦቼ ቤት በእጅ ፅሁፍ የተጠረዘ ደብተር የሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢቶችን እንደ ትልቅ ሰነድ ሲንከባከቡት እኔም አልገባኝ እያለ...


























