admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የ”፫ኛውን-እጅ-ሕውሃት”ን በ”ሌጌዎን”ነቱ፤ አልሰሙም ብዬ አልዋሽም። (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ)

የ"፫ኛውን-እጅ-ሕውሃት"ን በ"ሌጌዎን"ነቱ፤አልሰሙም ብዬ አልዋሽም። ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ፤                የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግሥት ለሠላም እና ለፍቅር ያለማንም ጣልቃ ገብ እየተደራደሩ ነው፤ ዳኛው ደግሞ...

ህወሀት በጋምቤላ እጁ ተቆረጠ በአፋርም እየተገዘገዘ ነው!!! (መሳይ መኮንን)

ህወሀት በጋምቤላ እጁ ተቆረጠ በአፋርም እየተገዘገዘ ነው!!! መሳይ መኮንን   አፋሮችና ጋምቤላዎች የመንግስት ያለህ ጩሀት ማሰማት ከጀመሩ ወራት ተቆጥረዋል። በዶ/ር አብይ አህመድ የተጀመረው የለውጥ ሂደት እኛ ዘንድ...

ኦሮማራ የኢትዮጵያ እትብት ነው!!!  

ኦሮማራ የኢትዮጵያ እትብት ነው!!!   ስዩም ተሾመ አንዳንዶች “ኦሮማራ” ሲባል የኦሮሞና አማራ ህዝቦችን የጋራ ጥቅም ለማስከበር የተመሰረተ ጥምረት ወይም ትብብር ይመስላቸዋል። የተወሰኑት ደግሞ የህወሓትን የሰልጣን የበላይነት በኦሮሞ...

የማንቂያ ደውል!!! (ሀብታሙ አያሌው) 

የማንቂያ ደውል!!! ሀብታሙ አያሌው  ለውጥ ማለት ንቅለ ተከላ አይደለም።  በወንበዴ ጉሮሮውን ተሰንጎ ለሚጮህው ህዝብ ድረስለት ስትለው ጆሮ ዳባ የሚልህ የመከላከያ ኃይል የድርጅት ሰንደቅ አላማ ይዞ ሲነወልል...

በአፋር ሰመራ በተደረገ ሰልፍ ላይ ልዩ ሀይሉ በርካታ ሰዎችን ቁስለኛና እስረኛ አድርጓል!!! ...

በአፋር ሰመራ በተደረገ ሰልፍ ላይ ልዩ ሀይሉ በርካታ ሰዎችን ቁስለኛና እስረኛ አድርጓል!!! ጌታሁን ልጅአለም   * ዶክተር ጃቢር እና 3 ሰዎች ታፍነው የት እንደተወሰዱ አይታወቅም! በአፋር ክልል እኛም የለውጡ...

ትግራይ መርገም የበቀለባት የበረከት ምድር!!! (ሀይለ ገብርኤል አያሌው)

ትግራይ መርገም የበቀለባት የበረከት ምድር!!! ሀይለ ገብርኤል አያሌው ትግራይ የቅዱስ ያሬድ ትውልድ ስፍራ ሰማይ ከመሬት የሚገናኙበት : የጽድቅ መሰላል የተዘረጋበት የታቦተ ጽዮን ማህደር ቅዱሳን የፈለቁባት :...

አፋርን በወፍ በረር ስንቃኛት…!. (ውብሸት ሙላት)

አፋርን በወፍ በረር ስንቃኛት...!. ውብሸት ሙላት 1. የአፋር ክልል አብዝኃኛው ክፍሉ በርሃ ነው። ይህንን በርሃ አልምቶ የሕዝቡን ኑሮ ማሻሻል የሚችል፣ የተማረ አመራር ያስፈልገዋል። በርሃን ለማልማት ለሳይንሳዊ...

EDITOR PICKS