admin
ጥንድ የጥበብ ገበሬዎች! (ተቦርነ በየነ)
ጥንድ የጥበብ ገበሬዎች!
ተቦርነ በየነ
አበበ መለሰ እና ይልማ ገብረአብ በኢትዮጲያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ መተኪያም መለኪያም በቀላሉ የማይገኝላቸው እንደወይን እየቆዩ በሄዱ ቁጥር ጣእሙ...
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ!
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ!
አስተዳደራዊ እና የማንነት ጥያቄዎች በሚያነሱ ዜጎች ላይ በየትኛውም መንገድ የሚወሰድ የኃይል እርምጃ ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው !!!
የአዲስ አበባ ህዝብ በኢትዮጵያ የዲሞክራሲ...
አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ! (ቹቹ አለባቸው)
አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ!
ቹቹ አለባቸው
ይች የፌደሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ-ክብርት ወ/ሮ ኬሪያ የምትባል፤ሴት ደግሞ ምን እያለች ነው? እኒህ ወ/ሮ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈጉባኤ በዛሬው ምሽት፤ በሰጡት...
የጀኔራል መንግስቱ ነዋይ ትንቢታዊ ይዘት ያለው ታሪካዊ ንግግር!!!
የጀኔራል መንግስቱ ነዋይ ትንቢታዊ ይዘት ያለው ታሪካዊ ንግግር!!! መጋቢት 19፣ 1953 ዓ.ም
- አበጋዝ ዘ እንጀቶ
በታህሳስ 3፣ 1953ቱ በመምሬ ነዋይ ልጆች በገርማሜ እና መንግስቱ ነዋይ ጠንሳሽነት...
Ethiopian President resigns
The Punch
Ethiopia’s President Mulatu Teshome on Wednesday filed resignation request to the Ethiopian Parliament, State news agency ENA reported.
Teshome, who has been the East...
ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት!!!
ወሬ ሲነግሩህ ሃሳብ ጨምርበት!!!
አቻምየለህ ታምሩ
ኢትዮጵያ ውስጥ ካልተማረው ማይምነት የተማረው ማይምነት ይበዛል። ዶክተርና ፕሮፌሰር እየተባለ ጎሰኛ ካድሬዎች ያሰራጩትን ፈጠራ በስፋት ያስተጋባል። ጎሰኛ ካድሬዎች እየፈጠሩ እንካችሁ...
በእጅ አዙር ለሲኖዶስ የቀረበው የኦነግ ቤተክርስቲያንን የመገንጠል ጥያቄ!!! (ዲ/ን አብርሃም ወርቁ)
በእጅ አዙር ለሲኖዶስ የቀረበው የኦነግ ቤተክርስቲያንን የመገንጠል ጥያቄ!!!
ዲ/ን አብርሃም ወርቁ
የኦሮሚያ ጠቅላይ ቤተክህነት ጥያቄ ለሲኖዶስ ቀረበ። የዘንድሮው የጥቅምት ቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ሰኞ ጥቅምት 12 ቀን...
በታጣቂዎች የተከበቡት የአሰቦት ገዳም መነኰሳት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው!!
በታጣቂዎች የተከበቡት የአሰቦት ገዳም መነኰሳት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው!!
ሀራ ተዋህዶ
* የወረዳው አስተዳዳሪ “ለቃችሁ ውጡ” በማለት እገዛ ለማድረግ አልፈቀደም
• ከጥቅምት 7 ጀምሮ በየምሽቱ ከታጣቂዎቹ ጋራ የተኩስ...

























