admin
ይድረስ ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ … (ሃራ አብዲ)
ይድረስ ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ
የኢህአዴግ ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር፤
ኢትዮጵያ፤አዲስአበባ (ሃራ አብዲ
ከቀናት በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡትን ንግግር አዳምጫለሁ። ኢትዮጵያ...
…የንግግሩ ደረጃ በእጅጉ ቀለለብኝ (ከይኄይስ እውነቱ)
…የንግግሩ ደረጃ በእጅጉ ቀለለብኝ
ከይኄይስ እውነቱ
ጠ/ሚር ዐቢይ ለምውት ‹ሸንጓቸው› በጥያቄ እና መልስ መልክ የሰጡት ማብራሪያ ከይዘትም፣ ከመልእክትም ሆነ ከተአማኒነት አኳያ በእጅጉ ወርዶብኛል፡፡ በእኔ ሚዛንና አተያይ...
“እነዚህ ሰዎች እንወክለዋለን የሚሉትን ሕዝብ ጨርሶ አያውቁትም” (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)
“እነዚህ ሰዎች እንወክለዋለን የሚሉትን ሕዝብ ጨርሶ አያውቁትም”
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን
ግድ የላችሁም እነዚህ ሰዎች ሕዝብን ጨርሶ አያውቁትም፡፡ “እነዚህ ሰዎች” ያልኩት የብሔር ፖለቲካ አቀንቃኞችን በጠቅላላ ነው፡፡ ለዚህ...
ማዕበሉ ከብዷል ዋኝቶ የሚያሻግር ፖለቲከኛ ካላገኘ የአዴፓ መርከብ ይሰጥማል !!! (የሽሀሳብ አበራ)
ማዕበሉ ከብዷል ዋኝቶ የሚያሻግር ፖለቲከኛ ካላገኘ የአዴፓ መርከብ ይሰጥማል !!!
የሽሀሳብ አበራ
* ጠቅላይ ሚኒስትራችን ያዋቀሩት ካቢኔ ወቅቱን እና የታመመውን ፖለቲካ የሚፈውስ አይደለም፡፡እሳቸውን ንጉስ አድርጎ ሌላው የእሳቸውን ፊት እያየ...
አንድ መሪ “ሀገር ትፈርሳለች” የሚል አሉባልታ ከጀመረ “እኔዉ ብቻ ነኝ አዳኝ”እንደማለት ነዉ!!! (ሚኪ...
አንድ መሪ "ሀገር ትፈርሳለች" የሚል አሉባልታ ከጀመረ "እኔዉ ብቻ ነኝ አዳኝ"እንደማለት ነዉ!!!
ሚኪ አምሃራ
የዶ/ር አብይ የፓርላማ ዉሎ ለአስተውሎ ተመልካች የሚሰጠው ስእል፦
1. በመጀመሪያ ዶ/ር አብይ በህግ...
የዐብይ አሕመድ አገዛዝ ወደ አፓርታይድነት እየተቀየረ ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)
የዐብይ አሕመድ አገዛዝ ወደ አፓርታይድነት እየተቀየረ ነው!
አቻምየለህ ታምሩ
የዐቢይ አሕመድ መንግሥት ሕጋዊ ምርመራ ሳያካሂድና በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ያልተባሉ ንጹሐ ዜጎችን እንደከብት ከየመንገዱ እየለቀመ በማሰር የለየለት...
ለፖለቲካ ምዕመናን፦ ጠ/ሚ ዐብይ እኮ አምላክ አይደሉም!! (ሳምሶም ጌታቸው)
ለፖለቲካ ምዕመናን፦ ጠ/ሚ ዐብይ እኮ አምላክ አይደሉም!!
ሳምሶም ጌታቸው
* ዐብይንም ሆነ መንግሥታቸውን ማገዝ የሚቻለው በዕውር ድንብር ቲፎዞነት፣ በጎሰኝነት አይደለም። ሥራቸውን በአግባቡ እንዲወጡ በድጋፍም በተቃውሞም በመረባረብ እንጂ።...
እስቲ መላምት እንምታ… አቢቹን ማን ሊገድለው ይፈልጋል? (ዮናስ ሀጎስ)
እስቲ መላምት እንምታ…
አቢቹን ማን ሊገድለው ይፈልጋል?
ዮናስ ሀጎስ
ይህ ጥያቄ ዛሬ የተነሳ አይደለም። ከሰኔ 16ቱ የቦምብ ሙከራ ጀምሮ ሲብላላ የነበረ ጥያቄ ነው። ሰኔ 16 የተደረገው ሙከራ...


























