admin
የሀረሮች የሰቆቃ ድምጽ!!! (መሳይ መኮንን)
የሀረሮች የሰቆቃ ድምጽ!!!
መሳይ መኮንን
ሀረር ላይ የነገሰው የስርዓት አልበኞች እርምጃ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት አስቸኳይ መፍትሄ ሊሰጥ ይገባል። ጊዜው የእኛ ነው ብለው የነዋሪውን...
የነዳጅ ፕሮፓጋንዳ ጠጥቶ በስካር ላይ ላለ ህዝብ “መገንጠል መሸነፍ ነው” ይሉት ዲስኩር ፌዝ ነው!!!...
የነዳጅ ፕሮፓጋንዳ ጠጥቶ በስካር ላይ ላለ ህዝብ "መገንጠል መሸነፍ ነው" ይሉት ዲስኩር ፌዝ ነው!!!
ቬሮኒካ መላኩ
''የእኔ ታሪክ እዚህ ላይ ያበቃል። የእናንተ እዚህ ላይ ይጀምራል። የኢትዮጵያን...
የሶማሌ ክልልን ማስገንጠሉ ሶስት ቢሊዮን ዶላር የሰጡትን አረቦች ለማስደሰት ወይስ…? (አቻምየለህ ታምሩ)
የሶማሌ ክልልን ማስገንጠሉ ሶስት ቢሊዮን ዶላር የሰጡትን አረቦች ለማስደሰት ወይስ...?
አቻምየለህ ታምሩ
የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ኦብነግ «ሶማሌ ክልል»ን ከኢትዮጵያ መገልጠል እንደሚችል አስመራ ላይ ተስማምቷል! የኢትዮጵያን የግዛት...
የአብይ መንግስት ኦጋዳንን በህዝብ ውሳኔ ለማስገንጠል ከስምምነት ደረሰ!!! (ቢቢሲ አማርኛ)
የአብይ መንግስት ኦጋዳንን በህዝብ ውሳኔ ለማስገንጠል ከስምምነት ደረሰ!!!
ቢቢሲ አማርኛ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እንደገለጹት የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባርና የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ጊዜያት...
በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የተቃጣ ሴራ!!! (ኅ/ገብርኤል አያሌው)
በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የተቃጣ ሴራ!!!
ኅ/ገብርኤል አያሌው
* የወያኔ አላማ የኦብነግን ሰራዊት በመጠቀም በኦሮሞ: በአማራውና በደቡብ ህዝቦች ላይ በመዝመት በዚህ ትርምስ ውስጥ የኦጋዴንና የትግራይን መገንጠል ዕውን ለማድረግ...
መግለጫ አምላኪ የሆነ “የወንበዴ” ቡድን ! (ቹቹ አለባቸው)
መግለጫ አምላኪ የሆነ "የወንበዴ" ቡድን !
ቹቹ አለባቸው
1. መግቢያ፡-
አዴፓ፤ ለህወሀት መንግስት እጅግ እየከበደው እንደመጣ፤ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ህወሀት፤አየዴፓ አመራር በአዳዲስ ወጣት የአማራ ልጆች መያዙ፤ላብ ላብ ብሏታል፡፡ እንደነ...
የ-1972ቱ የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ስምምነት ውል ምን ነበር? (አዳነ አጣ ነው)
የ-1972ቱ የኢትዮ-ሱዳን የድንበር ስምምነት ውል ምን ነበር?
አዳነ አጣ ነው
* ኢትዮጵያውያን እና ሱዳናዊያን እስከአሁን በይዞታቸው ስር የነበረውን መሬት ይሁን የእርሻ ይዞታ ይዘው እንዲቆዩ ሆኖ ለወደፊት...


























