admin

admin
15177 POSTS 0 COMMENTS

ከግድያ ሙከራው በስተጀርባ!!! (ፋሲል የኔአለም)

ከግድያ ሙከራው በስተጀርባ!!! ፋሲል የኔአለም ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም በዶ/ር አብይ አህመድ ላይ የተደረገውን ሙከራ ተከትሎ፣ ጠ/ሚኒስትሩ  " ያያችሁም የሰማችሁም  መረጃዎችን ለፖሊስ ላኩ" ባሉት መሰረት እኔም...

የባድመ ጉዳይ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

የባድመ ጉዳይ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም የባድመ ጉዳይ ምንጩ የኤርትራ መገንጠል ነው፤ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ስትገነጠል ጎደሎ ሆነች፤ ኢትዮጵያም ጎዶሎ ሆነች፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ ጎዶሎነት አንዱ ሌላውን የመፈለግ የተፈጥሮ...

ቢሮክራሲው መደርመስ ያለበት አፓርታይዱ አየር መንገዳችን!!! (ቬሮኒካ መላኩ እና …)

ቢሮክራሲው መደርመስ ያለበት አፓርታይዱ አየር መንገዳችን!!! ቬሮኒካ መላኩ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ ምኑም ያልተነካ ግን ውስጡ መፈተሽ ፣  መበርበርና ቢሮክራሲው መደርመስ ያለበት አንድ ተቋም...

ሰለሞን ተስፋዮ ተሊላን ለቀን ጅቦቹ አሳልፈን አንስጠው! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

ሰለሞን ተስፋዮ ተሊላን ለቀን ጅቦቹ አሳልፈን አንስጠው! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ ወልቂጤ ሄደው " በጉራጌ ተከብቤያለሁ!" ሲሉ በጭንቅላቴ ከመጡት ሰዎች መካከል ቺፍ ኦፍ...

ሕወሐት የመሰንጣጠቅ አደጋ አንዣቦባታል!!! (ዋዜማ ራዲዮ) 

ሕወሐት የመሰንጣጠቅ አደጋ አንዣቦባታል!!! ዋዜማ ራዲዮ የትግራይን ክልል የሚመራውና እስከቅርብ ጊዜ በሀገሪቱ የፖለቲካ አመራር የፈላጭ ቆራጭነት ሚና የነበረው ሕወሐት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አመራር ላይ ሁለት...

“የመደመር (ምድማር) መርህን እንደግፋለን”  (የኤ/ው/ጉዳይ ሚንስትር ኡስማን ሳልህ)

"የመደመር (ምድማር) መርህን እንደግፋለን"  የኤ/ው/ጉዳይ ሚንስትር ኡስማን ሳልህ “የዛሬው ቀን ጥቁር መጋረጃ መቀደዱን ያሳያል”  ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኤርትራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ጋር...

ሚዲያውን ለቀቅ፣ ቃልኪዳኑን ጠበቅ…(በፈቃዱ ዘ ሃይሉ)

ሚዲያውን ለቀቅ፣ ቃልኪዳኑን ጠበቅ… በፈቃዱ ዘ ሃይሉ (ጦማሪ፣ የመብት ተሟጋች) -------- የብሮድካስት ባለሥልጣን ነባሩን ዋና ዳይሬክተር በአዲስ ሲተካ ቃል የተገባው የሚዲያ ነጻነት ይረጋገጣል በሚል ተስፋ ተቀብዬው ነበር።...

እውነተኛ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎችን ያገለለው የነገው የቤተ መንግስት ጥሪ ( የኋላሸት ዘሪሁን ሺፈራው)

እውነተኛ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎችን ያገለለው የነገው የቤተ መንግስት ጥሪ  ( የኋላሸት ዘሪሁን ሺፈራው) ከዚህ ቀደም ማቹ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዘናዊ የኪነ ጥበብ ባለሞያዎችን ባናገሩበት ወቅት እጅግ...

EDITOR PICKS