admin

admin
15172 POSTS 0 COMMENTS

የኡስታዝ አቡበከር አህመድ የእስር ሁኔታና የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ (በአቡ ዳውድ ኡስማን)

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በጨለማ ክፍል እንዲታሰሩ መደረጉ ተሰማ አቡ ዳውድ ኡስማን በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በሃሰት በሽብርተኝነት ተወንጅለው በእስር የሚገኙት ኮሚቴዎቻችንን የማረሚያ ቤቱ አስተዳር ሆን ብሎ የማሸማቀቅ...

የቡራዩ ጓንታናሞ – ክፍል ፪ (ኣስራት ኣብርሃ)

ባለፈው ፅሁፌ ወደ አንድ ትልቅ ግቢ እንዳስገቡኝ ገልጬ ነው ያቆምኩት። ከዚያ እቀጥላለሁ። (በነገራችን ላይ ኮማንደሩ በጥፊና በእርግጫ ያስመታኝ ቢሮው ውስጥ ከሰቀለው የመለስ ፎቶ ስር...

”በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን? ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)

በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታአወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡  አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ በሙስና በተዘፈቁ መሪዎቿ እና ሥር በሰደደው ጥልቅ ድህነት ሳቢያ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ተንጠልጥላ ያለች ዕድለቢስ አህጉር በማለት ሲፈርጇት ሌሎቹ ብሩህ...

የግል ኣስተያየት (አርአያ ጌታቸው)

እስከማውቀው ድረስ ቦይኮት ኮካ ኮላ ተብሎ የተጀመረ ይፋዊ ዘመቻ የለም፡፡ ነገር ግን በርካቶች ገና ባልተጀመረ ዘመቻ ላይ ሆነው የወረደ፣ ተራ፣ የዘቀጠ .. የሚሉ ቃላትን...

Coca-Cola under fire for dropping Teddy Afro’s World Cup Anthem (EMF)

By staff writer – 4 June 2014 (EMF) A large number of Diaspora community is urging East African nations to stop drinking Coca-Cola, in protest...

”ኢ-ፍትሃዊው እስሬ! ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታችን ትልቅ አደጋ ላይ ነው፡፡ እየፈሩ ጋዜጠኝነት የለም” ...

አርብ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከወዳጄ ጋዜጠኛ ዳዊት ሠለሞን ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፡፡ ረፋድ 5፡25 ሰዓት ላይ የሞባይል ስልኬ ጠራች፡፡ ከአምባሳደር ወደአራት ኪሎ በሚጓዝ...

EDITOR PICKS