admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

የኮ/ል መንግስቱ ቀኝ የነበሩት ፕ/ት ሮበርት ሙጋቤ አረፉ (ታምሩ ገዳ)

ዙምባብዌን ለሶስት አስርት አመታት የመሯት፣ በብዙዎች ዘንድ ጸረ ምእራባዊያን አቋም የተላበሱ፣ የነጻነት ታጋይ እና አምባገነን መሪ ተደርገው የሚገመቱት ፕ/ት ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ ከዚህ አለም...

“…አካላችን እንጂ መንፈሳችን አልታሰረም! በልልን” አንድ አፍታ ከኤልያስ ገብሩና ከበሪሁን አዳነ ጋር!!! (ወሰን ሰገድ...

አንድ አፍታ ከኤልያስ ገብሩና ከበሪሁን አዳነ ጋር!!! ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን "...አካላችን እንጂ መንፈሳችን አልታሰረም! በልልን"   ዛሬ ጠዋት ረፋድ 5 ሰዓት ገደማ፡፡ እኔ እና የሙያ አጋሬ ግሩም ተ/ኃይማናት 40...

የአቢቹ መንግሥት መልእክተኛ ዲን ዳንኤልና   የቅዱስ ፓትርያርኩ ኮምጨጭ ያለ ውይይት!!! (ዘመድኩን በቀለ)

የአቢቹ መንግሥት መልእክተኛ ዲን ዳንኤልና   የቅዱስ ፓትርያርኩ ኮምጨጭ ያለ ውይይት!!!                 ዘመድኩን በቀለ¨ ★ ለምልዓተ ጉባኤ ስኬት ሁላችንም በያለንበት እንፀልይ።    ★ ••• ዲያቆን...

ጳጉሜን “የህሊና እስረኞች ሳምንት” ብላችሁ አስቡን! (ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ – ገብርየ)

ጳጉሜን "የህሊና እስረኞች ሳምንት" ብላችሁ አስቡን! ክርስቲያን ታደለ ፀጋዬ (ገብርየ)  በረራ ጋዜጣ * በዓለም የስለላ ታሪክ «እጅግ ቀሽሙ ስለላ» ተብሎ የሚታወስ ይሆናል:: ተጠርጥረን የታሰርነዉ ከሰኔ 15ቱ የወንድሞቻችን...

ከከሸፉ አይቀር መክሸፍ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር!!!  (ውብሸት ሙላት)

ከከሸፉ አይቀር መክሸፍ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር!!!  ውብሸት ሙላት * ሀላፊነቱ የተወሰነ የጃዋር የግል ትምህርት ሚኒስቴር - የተማሪዎችን የፈተና ውጤት ሰርዟል!!!  የዓመቱ 1ኛ የከሸፈ መሥሪያ ቤት ትምህርት ሚኒስቴር...

°• የዛሬው የሊቃነ ጳጳሳት ምልዓተ ጉባዔ ውሎና የተነሡ እውነቶች! (ነገረ ቅዱሳን)

 የዛሬው የሊቃነ ጳጳሳት ምልዓተ ጉባዔ ውሎና የተነሡ  እውነቶች! ነገረ ቅዱሳን ★ "እኔ መቃብር እስክገባ እፋለማለሁ!"    ★ “ኧረ ለመሆኑ እነ ሜንጫ ጃዋርንና ቀውስ በላይንስ የልብ ልብ የሚሰጠው ማነው?!?”  አቡነ ማቲያስ የዛሬው የዕለተ ሐሙስ አስቸኳይ...

ኢትዮጵያዊ በየትኛውም አጀንዳ ጊዜ ሊሰጥህና ሊታገስህ ይችላል፤ በእምነቱ ከመጣህበት ግን…!!! (መምህር ታየ ቦጋለ አረጋ)

ኢትዮጵያዊ በየትኛውም አጀንዳ ጊዜ ሊሰጥህና ሊታገስህ ይችላል፤ በእምነቱ ከመጣህበት ግን...!!!! መምህር ታዬ ቦጋለ አረጋ በኢትዮጵያ በአጠቃላይና በተዋህዶ ሀይማኖት በተለይ መጠነ ሰፊ ዘመቻ ሲከፈት ይህ የመጀመሪያው አይደለም።...

*የትግራይ ህዝብ ትግል እና መስዋእትነት፤ ለእኛ ለኦሮሞ ህዝቦች ከፍለን የማንችለው ውለታ ነው!!! (ኦቦ...

የትግራይ ህዝብ ትግል እና መስዋእትነት፤ ለእኛ ለኦሮሞ ህዝቦች ከፍለን የማንችለው ውለታ ነው!!! ኦቦ በቀለ ገርባ  * ጊዜና ፀሓይ የወጣላቸው መስሏቸው፤ የትግራይ ህዝብ በትግሉ ኣሽቀንጥሮ ያሸነፋቸው ሓይሎች፤ ከቶውንም...

EDITOR PICKS