admin

admin
15191 POSTS 0 COMMENTS

በእስክንድር ነጋ ላይ የተፈጠረው ጫጫታ እንደምታ ምንድነው? (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

በእስክንድር ነጋ ላይ የተፈጠረው የጫጫታ እንደምታ ምንድነው? ሞሀመድ አሊ መሀመድ ከዚህ በፊት አዲስ አበባ ውስጥ መስጊድ ሲፈርስና በሙስሊሞች ላይ ድብደባ ሲፈፀም ባልደራሱ እንዴት አላወገዘም ብለን ነበር።...

ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ከወራት እስራት በኋላ ተፈታ!!!

ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ከወራት እስራት በኋላ ተፈታ!!! ዳዊት ሰለሞን   * ኢህአዴግ መቼ ይሆን ሰዎችን በግፍ እያሰሩ ማስረጃ ፍለጋ ካልተገኘም የፈጠራ ክስ ምስረታውን የሚያቆመው??? ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ከወራት...

መስከረም 4 የፈራ ይመለስ!! *በጅማ የተዋህዶ ልጆች ድል አደረጉ! (ቅዱስ ማህሉ)

መስከረም 4 የፈራ ይመለስ!! ቅዱስ ማህሉ  * "እኛ ካልፈለግን በክልልላችን አታመልኩም፤ ለኦርቶዶክ ተዋህዶ እውቅና አንሰጥም!!!"   የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር * ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ የቅዱስ ሲኖዶስን መግለጫ "የሚዲያ ዛቻ" በማለት አጣጣሉ!!!   * በጅማ...

ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት! ለምን?!? (ያሬድ ሀይለማርያም)

ኢትዮጵያ፤ ካልተገራ መንግስታዊ ሥልጣን ወደ ተዳከመ ሥርዓተ መንግስት! ለምን?!? ያሬድ ሀይለማርያም ኢትዮጵያ የጉልበተኞች አገር ነች። ጉልበተኛ ያሻውን የሚያደርግበት፣ ሕግ እና ሞራል ከጉለብተኞች ጫማ ሥር የኖሩባት፣ ሕዝብ...

ይድረስ አገዛዝ በተለዋወጠ ቁጥር የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት (አቻምየለህ ታምሩ)

ይድረስ አገዛዝ በተለዋወጠ ቁጥር የኢትዮጵያን ታሪክ የእጅ መንሻና መተያያ ለምታደርገው ለዳንኤል ክብረት  አቻምየለህ ታምሩ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ፦ *  «ብሔር ማለት አገር ማለት ነው፤ ብሔረሰብ ማለት ደግሞ የሰው...

EDITOR PICKS