admin
በፍትህ ቀን፤ በግፍ ታስረው በእስር እየተሰቃዩ ላሉ ዜጎች ፍትህ እንጠይቃለን! (ያሬድ ሀይለማርያም)
በፍትህ ቀን፤ በግፍ ታስረው በእስር እየተሰቃዩ ላሉ ዜጎች ፍትህ እንጠይቃለን!
ያሬድ ሀይለማርያም
* ሕውሃት ያሰረውን ፈቶ እና ማዕከላዊን ዘግቶ በአዳዲስ የፖለቲከኛ እና የህሊና እስረኛ አዳዲስ እና ነባር...
ሲኖዶሱ በጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ የሚያሳልፍባቸው ወሳኝ አጀንዳዎች ተለይተዋል!!! (ታደሰ ወርቁ)
ሲኖዶሱ በጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ የሚያሳልፍባቸው ወሳኝ አጀንዳዎች ተለይተዋል!!!
ታደሰ ወርቁ
* ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲኖዶስንና ጽንፈኛና አመፀኛ ቄሶችን በሽምግልና ሽፋን ለማደራደር መዘጋጀታቸው በቃል አቀባይቷ በኩል ተሰምቷል !!!
---
ራሱን ‹‹በኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደ ዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ አይነት ጠላት በታሪኳ አጋጥሟት...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደ ዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ አይነት ጠላት በታሪኳ አጋጥሟት አያውቅም!
አቻምየለህ ታምሩ
ዮዲት ጉዲት በተነሳች ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና ...
ሃገሬን እፈራታለሁ፤ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ በፍርሀት ልብ ያርዳል!!! (መስከረም አበራ)
ሃገሬን እፈራታለሁ፤ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ በፍርሀት ልብ ያርዳል!!!
መስከረም አበራ
አዎ ሃገሬን እፈራታለሁ ፤ የዘር ፖቲከኞቿ የፅንፈኝነት ውድድር፣ የዜጎቿ መደናገር፣የመሪዎቿ ሙልጭልጭነት፣የኢህአዴግ የሽንገላ ፖለቲካዊ ባህል ሁሉ ተደማምሮ ሃገሬ አንድ...
ስለ “ቀሲስ” በላይ መኮንን እኛም እንናገር …. በላይ ማነው? ከምንስ ተነስቶ የት ደረሰ? (ባያብል...
ስለ "ቀሲስ" በላይ መኮንን እኛም እንናገር ....
በላይ ማነው? ከምንስ ተነስቶ የት ደረሰ?
ባያብል ሙላቴ
(ክፍል ፩)
ምርጫ 1997ን ተከትሎ መንግሥት የወሰደውን የግድያ፣ እስራት፣ አካል ማጉደል ወዘተ እርምጃዎች...
የቋሚ ሲኖዶሱ ወቅታዊ መረጃ – እነ ኃይሌ ገብረሥላሴ ፓትርያሪኩን አታለዋል!! (ዘመድኩን በቀለ)
የቋሚ ሲኖዶሱን ወቅታዊ መረጃ እንካችሁ…
ዘመድኩን በቀለ
* ሌላ ትኩሳት ፦
“ የኢየሩሳሌም ገዳማትን ያሠሩት አፄ ዮሐንስ ናቸው። አፄ ዮሐንስ ደግሞ ትግሬ ናቸው። እናም የኢየሩሳሌም ገዳማትን ማስተዳደር ያለበት...
በብአዴን ሚዛን አስጠባቂነት የተመሰረተው የኦሕዴድ/ኦነግ የበላይነት (አቻምየለህ ታምሩ)
በብአዴን ሚዛን አስጠባቂነት የተመሰረተው የኦሕዴድ/ኦነግ የበላይነት
አቻምየለህ ታምሩ
የኦሮሞ ብሔርተኞች ባገራችን ላይ እያደረሱ ያለውን መከራ ለማድረስ የቻሉት የማዕከላዊውን መንግሥት ሥልጣን በሞኖፖል ስለተቆጣጠሩ ነው። ይህ ደግሞ የሆነው...


























