Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ይድረስ ለ ኢህአዴግዬ! ጉዳዩ፤ እየመሸ መሆኑን ስለማሳወቅ! [አቤ ቶኪቻው]
(ይህ ጽሁፍ ለአዲስ ገጽ መጽሄት ተብሎ የተጻፈ ነው! ባለፈው ቅዳሜ ከታተመ በኋላ መጽሄቷን በቅርብ የማያገኙ ወዳጆች አጋራን ባሉኝ መሰረት እነሆ…...
“በመጨረሻም ፍትሕ ከጎናችን ትቆማለች” [በቀለ ገርባ]
በበፈቃዱ ዘ ኃይሉ የተዘጋጀ – ዞን ፱
(ይህ ጽሑፍ በቀለ ገርባ በቀድሞ ክሱ እንዲከላከል በተወሰነበት ጊዜ የሰጠው የተከሳሽነት ቃሉ ነው፡፡)
ነሐሴ...
ስደት የፍርሃት ውጤት ነው [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤...
ዮናታን ተስፋየ እና ጌታቸው ሺፈራው ከጠበቆቻቸው ጋር እንዳይገናኙ ተደረጉ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
በማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው እና የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ...
ኢትዮጵያ፡ በዘ-ህወሀት የተገደበች ሀገር [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]
በዘ–ህወሀት የተወገዘችው ኢትጵጵያ
ባለፈው ሳምንት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እየተባለ የሚጠራው አዲስ ስምምነት የተፈረመበት የብዕር ቀለም ሳይደርቅ...
የእኔና አየር መንገዳችን ክርክር - የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! [በአቤል ዋበላ]
ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ...
ዝምታ ሰላም አይደለም!! ፕሮፓጋንዳም እድገት አይሆንም!!! [ግርማ ሰይፉ ማሩ]
ሰሞኑን በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ ተሳትፎ የሚያደርገው ሰው ጤና መሆኑን መጠራጠር የግድ ብሎኛል፡፡ አንዱ ውጭ ሀገር ሆኖ እንደእርሱ ካላቅራራህ ይለኛል፡፡...
ኢሳት ወደ አየር ተመልሷል
ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ
ታህሳሥ 25/2008
January 4/2016
ኢሳት ወደ አየር ተመልሷል
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ራዲዮ...
