Archive: Amharic Subscribe to Amharic
''የሀጎስ ጌታነት የቶላ ዘበኝነት ሊያበቃለት ይገባል'' [ጃዋር መሐመድ]
“እደግመዋለሁ የሀጎስ ጌታነት የቶላ ዘበኝነት ሊያበቃለት ይገባል። ይህ ዘረኝነት አይደለም። የጸረ ዘረኛ ስርዓት አቋም እንጂ። ዘረኝነት ( racism )...
በዕውቀቱ ስዩም
አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ
በዘፈን አንደኛ ሙሉቀን መለሰ
(እስከመቸ ድረስ ጥላሁን ገሰሰ)
የህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ? Lol
የህዳሴውን ግድብ ወደ...
ሰማያዊ ዜጎች ህዝባዊ መንግስት መመስረትና ሉዓላዊነት ማስጠበቅ ላይ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰበ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ መንግስት መመስረት እና የሐገር ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት...
አዲስ አባባ ስለምን ታወዛግባለች? [በዘላለም ክብረት]
ZONE9
ሕሩይ ሚናስ አስደናቂ ሰው ነው፡፡ የገበሬ ልጅ፣ በአስራዎቹ መጨረሻ አዲስ አበባ የገባ፡፡ ከዛም የአብነት ተማሪ ሆነና ቅዳሴና ቅኔ ሞካከረ፡፡...
አንዳንድ ስህተቶች፣ አዲስ አይን ማውጣት፣ ወደውስጥ መመልከት ያሻል፤ [ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ]
በረታችንን ክፍቱን አናሳድርም፤ ያረባነውን፣ ያሰባነውን አውሬ ሊቀራመትብን፣ ሌባ ሊነዳብን ይችላል፡፡ ምን ብናሳድጋቸው፣ ምን ብናሰባቸው እንሰሳት...
ስለ አዲስ አበባ ማስተር ፕላን እንዳይገባችሁ ጆሯችሁን ለዘጋችሁ! [የትነበርክ ታደለ]
ሀጫሉ ሁንዴሳ “ማለንጂራ” የሚለውን “ምኑን ኖርኩት” የሙዚቃ ክሊፕ የተመለከተ ሰው ማስተር ፕላን የሚለውን ጥያቄ ለመረዳት አያዳግተውም...
ጥቂት ስለ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው[በላይ ማናየ]
በፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪውን ሰርቷል፡፡ በተመረቀበት ዘርፍ በመንግስታዊ ተቋም ውስጥ ተቀጥሮ...
