Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኖርዌይ ኦስሎ:- ታላቅ የስላማዊ ስልፍ ጥሪ !
ሰሞኑን በሃገራችን የተለያዩ ግዛቶች በኢትዮጵያዉያን ላይ እየደርሰ ያለዉ ጥቃት ከመቼዉም ጊዜ በላይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሶአል።ሕዝባችን ይኸዉ ከወያኔ...

ወያኔ በህዝባችን ላይ ያወጀውን ጦርነት ተቋቁምን ድል ለማደረግ [ጁሃር ሙሃመድ]
የሕ.ወ.ሓ.ት ኢህኣዴግ መንግስት በሕዝባችን ላይ ያወጀውን ጦርነት በድል መደምደም ብቸኛው ኣማራጭ ሆኖ በመገኘቱ ይህ ኣንገብጋቢና ወቅታዊ መግለጫ ተዘጋጅቷል።
እንደሚታወቀው...

ማፈናቀል እንደገንዘብ[ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
ከ1966 ዓ.ም. በፊት መሬት አገር ነበር፤ ከዚያ በኋላ እስከ1983 መሬት የጋራ ሀብት ሆነ፤ ከ183 ወዲህ መሬት ገንዘብ ሆነ፤ ጡንቻ ገንዘብ ሆነ፤ መሬት ጡንቻና ገንዘብ...

የህወሃቶች ጣር [ኣበበ ገላው]
ከፍተኛ የህወሃት ባለስልጣናት ሰሞኑን በዝግ ስብሰባ ተወጥረው ሰንብተዋል። ከታመኑ ውስጥ አዋቂዎች በደረሰን መረጃ መሰረት በኦሮሚያ ክልል የተቀጣጠለውን...

ሰማያዊ እና ኦፌኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
ነገረ ኢትዮጵያ
ሰማያዊ ፓርቲና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ...

መላቀቅ የለም [ከአንተነህ መርዕድ]
በዚች ቅፅበት፣ አንድ ቃል ተናግራቸሁ በማትጨርሱባት ደቂቃ፤ በወያኔ አልሞ ተኳሾች፤ በመላዋ ኦሮምያ፣ ጎንደርና ኦጋዴን ንፁሃን እየተገደሉ ነው። በዚችው...

ሰማያዊ ፓርቲ ለተገደሉት እና ጉዳት ለደረሰባቸው አጋርነቱን ገለፀ [ነገረ ኢትዮጵያ]
• ከመድረክ እና ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመስራት ወስኗል
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ታህሳስ 3/2008 ዓ.ም በካሄደው የብሄራዊ ምክር ቤት
ስብሰባ ከ‹‹ማስተር ፕላኑ››...