>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

“ህዝብ የመወሰን መብቱን ሙሉ ለሙሉ አላገኘም”[ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በማስተርፕላኑ ዙሪያ የሰጡት ቃለምልልስ]

አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የማስታወቂያ ጉዳይና የሰራተኛና ማህበራዊ...

‹ሰልፍ ለመጠበቅ የፖሊስ ዕጥረት አለብን አሉን፤ ሰው ለመደብደብ ግን የፖሊስ እጥረት የለባቸውም›› አቶ በቀለ ገርባ

ጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ ዛሬ አዳማ በጸጥታ ሃይሎች ተወጥራ መዋሏን ተመልክቻለሁ ከናዝሬት አዲስ አበባ ሲገባ ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ይገኛል —- ትናንት...

ማስጠንቀቂያውን እንስማ፤ ኢትዮጵያ በአደጋ ላይ ናት! [ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ መግለጫ]

ታኅሣሥ 1፤2008ዓም አንዲት ኢትዮጵያዊት እናት ስለ ልጇ እንዲህ አለች፡ “ልጄን በጥቅምት ወር ለትምህርት ላኩት በኅዳር ሬሣውን ለቀብር ተቀበልኩ!” ይህች...

አለማቀፉ ማህበረሰብ እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እንዳይዘነጋ ተማጽኖ ቀረበ[ታምሩ ገዳ]

በተለያዩ ጊዜያት ሰለ ሰብአዊ መብት መከበር ፣ሰለ ፍትህ ፣እኩልነት እና ሃሳብን በነጻነት ስለመግለጽ ሲጽፉ እና ሲሰብኩ የአወዛጋቢው የጸረ ሸብር ህግ...

‹‹የዛን ዕለት ማታ የሚገድሉኝ መስሎኝ ነበር›› ኦሞት አጉዋ

መጋቢት 6/2007 ዓ.ም ከቀኑ 7፡10 ላይ ወደ ኬንያ ለመብረር ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሼ ነበር፡፡ ከእኔ ጋር ሌሎች ለተመሳሳይ ጉዞ አብረውኝ ነበሩ፡፡ ትኬቴን...

ዐይናችን ተከፍቷል ህሊናችን ነቅቷል [ከአንተነህ መርዕድ]

ታህሳስ 2008 ዓ ም የመጀመርያው የኬንያ ፕሬዝደንትና የነፃነት ታጋይ ጆሞ ኬንያታ ብዙ ጊዜ የሚጠቀስላቸው፣ ስለ ቅኝ ገዥዎች የተናገሩት እውነት ይህን ይመስል...

መለስና -ካጋሜ ሃውዜንና ኪጋሊ [ሳምሶን ኣስፋው]

ሰሞኑን በቪዲዪ ውቂያኖሱ ዩቱዩብ ሳንዣብብ “Rwanda’s Untold Story” በሚል ርዕስ የቢቢሲ ዶክሜንተሪ ቻናል በ2014 ከለቀቀው ለ58 ደቂቃ ከሚዘልቅ አስረጂ ቪዲዮ...

ወያኔ በራሱ ወጥመድ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]

ኅዳር 2008 ራስን ሳያታልሉ ሌላውን ማታለል አይቻልም፤ ለራስ ካልዋሹ ለሌላ ሰው መዋሸት አይቻልም፤ ዞሮ ዞሮ ወደቤት እንደሚባለው ዞሮ ዞሮ ማታለልም ሆነ...