ዞን 9 ነገ በኣራዳ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። በቦታው በመገኘት ኣጋርነትዎን ያሳዩ!

 zone nine 12 of july on...zone nine 12 of july on T...ክ78 ቀን በላይ ያለወንጀላቸው በወያኔ ኢህ ኣዲግ እስር ቤት የሚሰቃዩት የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ዘላለም ክብረት፣ናትናኤል ፈለቀና ኣጥናፍ ብርሃነ እንዲሁም  ሶስቱ ጋዜጠኞች ኤዶም ካሳዬ፣ ተስፋለም ወልደየስና ኣስማማው በነገው ዕለት  ቅዳሜ ሃምሌ 5 ቀን ጠዋት ለ 5ተኛ ጊዜ በኣራዳ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። በቦታው በመገኘት ኣጋርነትዎን ያሳዩዋቸው!

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.