

ክ78 ቀን በላይ ያለወንጀላቸው በወያኔ ኢህ ኣዲግ እስር ቤት የሚሰቃዩት የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ዘላለም ክብረት፣ናትናኤል ፈለቀና ኣጥናፍ ብርሃነ እንዲሁም ሶስቱ ጋዜጠኞች ኤዶም ካሳዬ፣ ተስፋለም ወልደየስና ኣስማማው በነገው ዕለት ቅዳሜ ሃምሌ 5 ቀን ጠዋት ለ 5ተኛ ጊዜ በኣራዳ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። በቦታው በመገኘት ኣጋርነትዎን ያሳዩዋቸው!

