መንግሥት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ እየገባ ነው፤ በቅ/ሲኖዶስም በጳጳሳትም ተፈቅዶ የመጣ ጽላት የለም። (ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ) February 2, 2020 + ቅ/ሲኖዶስም ጳጳሳትም የማያውቁት ጽላት ከየት መጣ? + OMN የተባለው ሀገር አጥፊ ቴሌቪዥን ነው፤ + መንግሥት በሃይማኖታችን ጉዳይ ጣልቃ እየገባ ነው።